Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባልደረባ ወድቆ ያገኙትን 50 ሺህ ዶላር ለባለቤቱ አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሴኪዩሪቲ ክፍል ባልደረባ ፍሬዘር በቀለ ወድቆ ያገኙትን 50 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ለባለቤቱ አስረከቡ፡፡ ገንዘቡን አቶ ፍሬዘር ሕዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም ከመንገደኛ ወድቆ ማግኘታቸውን አየር መንገዱ አስታውቋል፡፡…

የክልሉ አቀማመጥ ሠመራ ኢንዱስትሪ ፓርክን ለወጪ ንግድ መር ኢንቨስትመንት ተመራጭ ማድረጉ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ስትራቴጂካዊ አቀማመጥ እና ያለው የተፈጥሮ ሀብት ምርት አቀነባብረው ለሀገር ውስጥና ለውጪ ገበያ የሚያቀርቡ የሠመራ ኢንዱስትሪ ፓርክ ኩባንያዎችን ተመራጭ ማድረጉ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ተፈጥሮ ሀብት፣ ሰላም እና ወጣት የሰው ኃይል ፓርኩ…

በትግራይ ክልል የግሪሳ ወፍን ለመከላከል የኬሚካል ርጭት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የተከሰተውን የግሪሳ ወፍ መንጋ ለመከላከል በአውሮፕላን የተደገፈ የኬሚካል ርጭት ተከናወነ። የግሪሳ ወፍ መንጋን ከመከላከል ጎን ለጎንም የምርት መሰብሰብ ሥራ በቅንጅት እየተከናወነ መሆኑን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር እርሻና…

መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል የተመለመሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የሀገር መከላከያ ሠራዊትን ለመቀላቀል የተመለመሉ ወጣቶች ወደ ማሠልጠኛ ማዕከል ሽኝት ተደረገላቸው፡፡ ሽኝት የተደረገላቸው ወጣቶች በከተማዋ ከሚገኙ አራት ክፍለ ከተሞች የተመለመሉ መሆናቸው ተገልጿል፡፡ የሀገር…

አየር መንገዱ አፍሪካን እርስ በርስ የማገናኘት ሚናውን በትጋት እንደሚወጣ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካን እርስ በርስና ከተቀረው ዓለም ጋር በማገናኘት እየተጫወተ ያለውን የመሪነት ሚና አጠናክሮ እንደሚቀጥል የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ወደ ላይቤሪያ ሞንሮቪያ ዳግም በጀመረው የመንገደኞች በረራ ሞንሮቪያ ሲደርስ÷…

ድሬዳዋ እና አላት ነፃ የንግድ ቀጣናዎች በትብብር ለመሥራት ተስማሙ 

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋ ነፃ ንግድ ቀጣና እና የአዘርባጃኑ አላት ነፃ የንግድ ቀጣና በትብብር ለመሥራት ተስማሙ፡፡ ከስምምነት የተደረሰው በኢትዮጵያ ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣናት የተመራ ልዑክ አላት ነፃ የኢኮኖሚ ዞንን በጎበኙበት ወቅት መሆኑ ተገልጿል፡፡…

በወዳጅነት ዐደባባይ ከ10 ሺህ በላይ ተሳታፊዎች በተገኙበት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚከበረውን የፀረ-ሙስና ቀን ምክንያት በማድረግ በወዳጅነት ዐደባባይ ከሁሉም የመዲናዋ ክፍለ ከተሞች የተወጣጡ ከ10 ሺህ በላይ ተሳታፊዎች በተገኙበት የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሂዷል፡፡ የአካል ብቃት እንቅስቃሴው የተካሄደው÷…

በታኅሣስ ወር ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ቀጣይነት ይኖራቸዋል- ኢንስቲትዩቱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥለው የታኅሣስ ወር ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች ቀጣይነት እንደሚኖራቸው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ የታኅሣስ ወር የአየር ሁኔታን በተመለከተ በማኅበራዊ ትስስሩ ገጹ ባጋራው መረጃ÷ ዝናብ ሰጪ የሚቲዎሮሎጂ…

ሊቨርፑል ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ13ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብሮች ሲቀጥሉ ምሽት 1 ሠዓት ላይ ሊቨርፑል በአንፊልድ ከማንቼስተር ሲቲ ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ ሊጉን በ31 ነጥቦች እየመራ የሚገኘው የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል ውኃ…

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እና የቻይና ብሔራዊ ኢሚግሬሽን አሥተዳደር በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት እና የቻይና ብሔራዊ ኢሚግሬሽን አሥተዳደር በትብብር ለመሥራት ተስማምተዋል፡፡ የአገልግሎቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጎሳ ደምሴ የቻይና ብሔራዊ ኢሚግሬሽን አሥተዳደር የውጭ ዜጎች አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር ቼን ዮንግሊ…