Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ታዬ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በኢትዮጵያ አዲስ የተሾሙ የ12 ሀገራትን አምባሳደሮችን የሹመት ደብዳቤ ተቀብለዋል። በዚሁ መሠረት በኢትዮጵያ የቬንዝዌላ፣ አልጄሪያ፣ ፈረንሳይ፣ የአውሮፓ ሕብረት፣ አርጀንቲና፣ ጀርመን፣ ናሚቢያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣…

በአፋርና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በነበረው ግጭት የተያዙ እስረኞች ልውውጥ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር እና ሶማሌ አዋሳኝ አካባቢዎች ተከስቶ የነበረውን ግጭት ለመፍታት የተጀመረውን የሰላም ስምምነት አስመልክቶ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በክልሎቹ አዋሳኝ አካባቢዎች መካከል በተፈጠረው ግጭት ተይዘው የነበሩ አካላት እንዲቀላቀሉ በማድረግ በቆየው…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከሚሠሩ የተመድ ኤጀንሲዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የተመድ ዋና ተጠሪና የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ እና በኢትዮጵያ ከሚሠሩ የተመድ ኤጀንሲዎች ጋር በባለብዙ ዘርፎች የትብብር መስክ ዙሪያ ተወያይተዋል። ኢትዮጵያ እንደ ተመድ መሥራችነቷ…

ኢትዮጵያና ፓኪስታን በአቪዬሽን ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) እና የፓኪስታን የአቪዬሽን ሚኒስቴር ቋሚ ተጠሪ አህሳን አሊ ማንጊ በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት በአቪዬሽን ዘርፍ ያላቸውን ትብብር በማስፋት…

የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ወደ ተዘጋጀላቸው ማዕከላት መግባታቸውን ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ አካባቢዎች ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባላት ወደ ተዘጋጁላቸው ማዕከላት መግባታቸውን ቀጥለዋል፡፡ የኦሮሚያ ክልል መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች ባሳለፍነው እሁድ የደረሱትን የሰላም ስምምነት ተከትሎ ትናንት…

ኮሚሽኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አጀንዳዎችን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በሰባት ክፍሎችና በ64 ዝርዝር ጉዳዮች ላይ ያዘጋጃቸውን አጀንዳዎች መረከቡን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ አጀንዳዎቹን የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) ከሌሎች ኮሚሽነሮች ጋር…

አርሰናል ከማንቼስተር ዩናይትድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የ14ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብሮች ሲደረጉ ምሽት 5 ሠዓት ከ15 ላይ አርሰናል በኤምሬትስ ከማንቼስተር ዩናይትድ ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ በቡድኖቹ መካካል በተለይም ከፈረንጆቹ 1996 እስከ 2004 የነበረው…

ስምምነቱን ተከትሎ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አባላት ወደ ካምፕ መግባት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች የደረሱትን የሰላም ስምምነት ተከትሎ የሠራዊቱ አባላት ወደ ተዘጋጀላቸው ካምፕ መግባት ጀምረዋል፡፡ ሕዝብን ለስቃይ ሲዳርግ የነበረውን ችግር በሰላማዊ መንገድ የፖለቲካ ልዩነትንም…

ኢትዮጵያ ሽብርተኝነትንና ጽንፈኝነትን ለመዋጋት ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ቀጣናዊ ትብብርን በማጠናከር ሽብርተኝነትንና ጽንፈኝነትን ለመዋጋት ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች። በአፍሪካ ሕብረት እና የተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ሂሩት ዘመነ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በአልጄሪያ…

ኢትዮጵያ እና ኖርዌይ በሥርዓተ-ምግብ ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሥርዓተ-ምግብ ማጠናከሪያ ተግባራት በይበልጥ ውጤታማ ለመሆን በምታደርገው ጥረት ኖርዌይ ድጋፏን እንምታጠናክር አስታወቀች፡፡ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ከኖርዌይ አምባሳደር ስቲያን ክሪስተንሰን ጋር ካርቦን…