የሀገር ውስጥ ዜና የነዳጅ ጥገኝነት ለመቀነስ ታዳሽ ኃይልን መጠቀም አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው Yonas Getnet Mar 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የነዳጅ ጥገኝነት ለመቀነስ እና አረንጓዴ ኢኮኖሚን ለመገንባት የታዳሽ ኃይልን መጠቀም አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው አለ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዴዔታ ሱልጣን ወሊ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ በመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለሥልጣኑ ሕጋዊነታቸው የተቋረጠ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ዝርዝር ይፋ አደረገ Yonas Getnet Mar 30, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ሕጋዊነታቸው የተቋረጠባቸው በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የተሰማሩ ተቋማት ዝርዝር ይፋ አድርጓል። ባለሥልጣኑ ከትምህርት ዘርፉ እንዲወጡ የተወሰነባቸውና ውሳኔውን ያልተገበሩ በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የተሰማሩ ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥላቻ ንግግርና ሃሰተኛ መረጃ ሥርጭትን ለመከላከል የሚከናወነው ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ባለሥልጣኑ Yonas Getnet Mar 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጥላቻ ንግግርና ሃሰተኛ መረጃ ሥርጭትን ለመከላከል የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂን ተግባራዊ በማድረግና ዘመናዊ አሰራር በመዘርጋት የክትትል፣ የቁጥጥርና ድጋፍ ሥራውን ተጠናክሮ ይቀጥላል አለ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በሞባይል ባንክ ክፍያ የፈጸሙ አስመስለው አርሶ አደር ላይ የማታለል ወንጀል የፈጸሙት በእስራት ተቀጡ Yonas Getnet Mar 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአርሶ አደር በሬ ገዝተው በሞባይል ባንክ ገንዘብ ያስተላለፉ አስመስለው የማታለል ወንጀል የፈጸሙት ሙህዲን ሙዘሚል እና ኑርሂማድ መካ በእስራት እና በገንዘብ መቀጮ እንዲቀጡ የሸገር ከተማ አስተዳደር የሰንዳፋ በኪ ወረዳ ፍርድ ቤት ወስኗል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በእንግሊዝ የሚገኙ ቅርሶችን ለማስመለስ ጥረት እየተደረገ ነው Yonas Getnet Mar 27, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን በእንግሊዝ የሚገኙ 26 ቅርሶችን ለማስመለስ ጥረት እየተደረገ ነው አለ። ከመቅደላ ተዘርፈው ወደ እንግሊዝ ተወስደው ከነበሩ ቅርሶች መካከል አንዱ የሆነው የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ ወለባ (የፀጉር ጌጥ) ከ157 ዓመታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሹዋሊድ በዓል የሐረሪ ሕዝብ ካሉት በርካታ ድንቅ ባህላዊ እሴቶች መካከል አንዱና ዋነኛው ነው – የቱሪዝም ሚኒስቴር Yonas Getnet Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስቴር በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) በዓለም ቅርስነት ለተመዘገበው የሹዋሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። ለዘመናት በኩራት ለዘለቀውና በዓለም ቅርስነት ለተመዘገበው…
ቴክ አርዓያ የሚሆን የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ጉዞ… Yonas Getnet Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ አረንጓዴ ኢኮኖሚ ለመገንባትና የካርቦን ልቀትን ለመቀነስ በምታደርገው ጥረት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ሽግግርን በማጠናከር ላይ ትገኛለች። በአፍሪካ ከሚገኙ ተሽከርካሪዎች ብዙሃኑ ያረጁና በነዳጅ የሚሰሩ በመሆናቸው የነዳጅ ወጪን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል መንግስት ለሹዋሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Yonas Getnet Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀረሪ ክልል መንግስት በክልሉ በየዓመቱ ለሚከበረው የሹዋሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ የክልሉ መንግስት በመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክቱ፥ በዓሉ የክልሉን ህዝቦች የመቻቻል፣ የአብሮነትና የሰላም እሴት በማጉላትና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፕሬዚዳንት ትራምፕ ጦርነቱን የማስቆም መነሻ ሀሳብ ሲያቀርቡ፤ ኢራን ምንም ድርድር የለም ብላለች Yonas Getnet Mar 25, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጦርነቱን ለማስቆም በሚል 15 ነጥብ ያለው የመነሻ ሀሳብ ይፋ ቢያደርጉም፤ ኢራን ምንም ዓይነት የድርድር ሂደት እንደሌለ አስታውቃለች። የትራምፕ አስተዳደር ጦርነቱ እያስከተለ በሚገኘው ኢኮኖሚያዊ ችግር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለውጥ የሚመጣው ችግርን ረግጦ፥ አሻግሮ በማየትና በመትጋት ብቻ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Mar 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለውጥ የሚመጣው ችግርንና መከራን ረግጦ፥ አሻግሮ በማየትና በመትጋት ብቻ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትናንትናው ዕለት የገበታ ለትውልድ ውጥን አካል የሆነውን ‘ኒዒን ሌ ፓልም ሎጅ’ ባስመረቁበት ወቅት…