የሀገር ውስጥ ዜና በዓሉን ስናከብር የተቸገሩ ወገኖቻችንን በመርዳት ሊሆን ይገባል – ጉባኤው Yonas Getnet Apr 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓሉን ስናከብር የተቸገሩ ወገኖቻችንን በመርዳት እና በመጠየቅ ሊሆን ይገባል ሲል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስገነዘበ። ጉባኤው የትንሣኤ በዓልን አስመልክቶ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳቹህ መልዕክት…
የሀገር ውስጥ ዜና ስቅለት ፍቅር፣ ይቅር ባይነትና ትሕትና በተግባር የተገለጠበት ዕለት ነው – የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች Yonas Getnet Apr 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት አስተምህሮ ፍቅር፣ ይቅር ባይነትና ትሕትናን በተግባር የተገለጠበት ዕለት ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች ገለፁ። የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከስቅለቱ የምንማረው ይቅርታ ማድረግን፣ ትህትናንና መከባበርን ነው – ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌል Yonas Getnet Apr 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት የምንማረው የሰው ልጆች እርስ በርሳቸው ይቅርታ ማድረግን፣ ትህትናን እና መከባበርን ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳስ ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌል ገለጹ። የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት…
ስፓርት ነገሌ አርሲ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አደገ Yonas Getnet Apr 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ እየተሳተፈ የሚገኘው ነገሌ አርሲ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል። ዛሬ የምድብ 21ኛ ጨዋታውን ያደረገው ነገሌ አርሲ ስልጤ ወራቤን 3 ለ 0 አሸንፏል። ውጤቱን ተከትሎም ክለቡ አንድ ጨዋታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመተሳሰብ ያለንን ተካፍሎ የመኖር ባሕላችንን ይበልጥ ማጠናከር ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Apr 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብርን ባሕል ማድረግ እና ይበልጥ ማጠናከር ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የትንሳዔ በዓልን ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት…
ቢዝነስ ኢትዮጵያና ፓኪስታን በንግድና ኢንቨስትመንት ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Yonas Getnet Apr 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን ንግድ ሚኒስትር ጃም ከማል ኻን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሀገራቱ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ የንግድ እና ኢንቨትመንት ዘርፍ ትብብር ማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ…
Uncategorized የጠቅላይ ሚኒስትሩ የቬይትናም ጉብኝት ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላትን ተሰሚነት ከፍ ያደረገ ነው – አምባሳደር ደሴ ዳልኬ Yonas Getnet Apr 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቬይትናም ጉብኝት ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላትን ተሰሚነት የሚያሳድግ አጋርነት የተፈጠረበት መሆኑን በኮሪያ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሴ ዳልኬ ገለጹ፡፡ በኮሪያ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል ቸርነት ዘወትር እናደርግ ዘንድ የሚያስታውሰን ነው -ቄስ ዮናስ ይገዙ (ዶ/ር) Yonas Getnet Apr 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል ቸርነት እና ፍቅርን ዘወትር እናደርግ ዘንድ የሚያስታውሰን ነው ሲሉ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ እየሱስ ፕሬዚዳንት ቄስ ዮናስ ይገዙ (ዶ/ር) ገለጹ። የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቬይትናም ይፋዊ ጉብኝት በተለያዩ ዘርፎች ትብብርን ለማጠናከር የሚያግዙ ስምምነቶች ተደርገዋል – ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) Yonas Getnet Apr 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቬይትናም ይፋዊ ጉብኝት ወቅት በትምህርት፣ በኢኮኖሚ፣ በንግድና በኢንቨስትመንት ዘርፎች ግንኙነቶችን ለማጠናከር የሚያግዙ ስምምነቶች መደረጋቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ በቬይትናም የተደረገውን ይፋዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህር ዳር ከተማ ሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ጀመረ Yonas Getnet Apr 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር የሚካሄደው ሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ግንባታ ዛሬ ተጀምሯል። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት የተጀመረው ፕሮጀክቱ 800 ሜትር ርዝመትና 40 ሜትር ስፋት ያለው አስፋልት መንገድ…