Fana: At a Speed of Life!

የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች መደበኛና ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን እያገኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች መደበኛና ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን እያገኙ ነው አለ በኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢኒስቲትዩት። በኢኒስቲትዩቱ የትንበያ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አሳምነው ተሾመ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ከሰኔ ወር ጀምሮ…

የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ኢትዮጵያ መድን ከ40 ሚሊየን ብር በላይ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የሆነው የኢትዮያ መድን ከ40 ሚሊየን ብር በላይ አግኝቷል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ከብሮድካስት እና ስም ስያሜ መብት የሚያገኙት ክፍፍል ይፋ አድርጓል።…

በአፋር ክልል በአንድ ጀንበር ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ችግኞች ይተከላሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል በነገው ዕለት በአንድ ጀንበር ከ2 ነጥብ 2 ሚሊየን በላይ ችግኞች ይተከላሉ አለ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ። ቢሮው ለፋና ዲጂታል በላከው መረጃ እንደገለጸው÷ በነገው ዕለት በሀገር አቀፍ ደረጃ የተያዘውን በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን…

ባየርን ሙኒክ ሉዊስ ዲያዝን ማስፈረሙን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባየርን ሙኒክ ኮሎምቢያዊውን የመስመር አጥቂ ሉዊስ ዲያዝን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ የጀርመኑ ኃያል ክለብ ባየርን ሙኒክ የ28 ዓመቱን የሊቨርፑል የመስመር አጠቂ ተጫዋች በ65 ነጥብ 5 ሚሊየን ፓውንድ ዋጋ የግሉ አድርጓል። ኮሎምቢያዊው…

መዲናዋ በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ ዕቅድ ለመሳተፍ ተዘጋጅታለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በነገው ዕለት በሚካሄደው በአንድ ጀንበር 700 ሚሊየን ችግኝ የመትከል ሀገራዊ ዕቅድ ለመሳተፍ ዝግጁ ሆኗል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። በዕለቱ ችግኞችን በመትከል አንድነታችንን፣ ቁርጠኝነታችንን እና ፅናታችንን…

ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተለያዩ ርምጃዎች እየወሰደች ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከቤተሰብ ጀምሮ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የተለያዩ ርምጃዎች እየወሰደች ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። በአዲስ አበባ እየተካሄደ ካለው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ ጎን ለጎን እየተካሄደ በሚገኘው የ2025…

የመዲናዋ ፍትህ ቢሮ ከ5 ቢሊየን ብር በላይ የሚገመት ጥቅም አስከበረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደደር ፍትህ ቢሮ የገንዘብ ግምቱ ከ5 ቢሊየን ብር በላይ የሆነ የመንግስትና የህዝብ ጥቅም አስከብሯል። የቢሮው ምክትል ኃላፊ ተስፋዬ ደጀኔ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ ቢሮው የገንዘብ ግምቱ 5 ቢሊየን 608…

የሳይንስ ሙዚየም አፍሪካ ቴክኖሎጂ እየፈነጠቀባት ስለመሆኗ ማሳያ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሳይንስ ሙዚየም አፍሪካ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዕድገት በራሷ መንገድ በመቀየስ የተስፋ ጎህ እየፈነጠቀባት የምትገኝ ስለመሆኗ አንዱ ማሳያ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…

ሆስፒታሉ የተሟላ አገልግሎት እንዲጀምር አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል – አቶ መሀመድ እድሪስ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሚኒስትር መሀመድ እድሪስ እና የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተሟላ አገልግሎት እንዲጀምር አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል አሉ። አቶ መሀመድ እድሪስ በእሳት…

ኢትዮጵያና ኩባ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ኩባ በተለያዩ ቁልፍ ጉዳዮች ላይ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፤ ከሁለተኛው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ ጎን ለጎን…