ጤና የበዓል ወቅት አመጋገብ ጥንቃቄ… Yonas Getnet Apr 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገበት ለጤና ችግር ሊዳርግ እንደሚችል የጤና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ በመሆኑም የበዓላት ወቅት አመጋገብን ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባ ይመክራሉ፡፡ ምክንያቱም ቅባት የበዛበት ምግብ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካና ኢራን የሰላም ድርድር ያለስምምነት ተጠናቀቀ Yonas Getnet Apr 12, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መላው ዓለም በከፍተኛ ትኩረት ይጠብቀው የነበረው የአሜሪካና ኢራን የሰላም ድርድር ያለ ስምምነት ተቋጭቷል። ድርድሩ ያለስኬት መጠናቀቁን የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ጄዲ ቫንስ ይፋ አድርገዋል። እንደ ፎክስ ኒውስ ዘገባ ኢራን የአሜሪካንን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ቡሩንዲ የተለያዩ የመግባቢያ ስምምነቶችን ተፈራረሙ Yonas Getnet Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ በሁለቱ ሀገራት መካከል የተለያዩ የመግባቢያ ስምምነቶች ልውውጥ ላይ ታድመዋል። ሁለቱ ሀገራት በመከላከያ፣ በጤና፣ በትምህርት፣ በውሃና ኢነርጂ፣ በግብርና፣…
ስፓርት ወላይታ ድቻ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ Yonas Getnet Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ወላይታ ድቻ ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም አመሻሽ 12 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ መሳይ ሰለሞን ባለቀ ሰዓት ባስቆጠረው ግብ ወላይታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ ጋር ተወያዩ Yonas Getnet Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ ከቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንድያይሺሚዬ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት ኢቫሪስት ንዴሺሚዬን በዓድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኖሩ Yonas Getnet Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቡሩንዲ ፕሬዚዳንትና የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ኢቫሪስት ንዴሺሚዬን በዓድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኑረዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ የቡሩንዲ…
ስፓርት ሀድያ ሆሳዕና አርባ ምንጭ ከተማን አሸነፈ Yonas Getnet Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና አርባ ምንጭ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ቀን 10 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ የሀድያ ሆሳዕናን የማሸነፊያ ግብ ሄኖክ አርፍጮ በፍጹም ቅጣት ምት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለአፍሪካ አደጋ ስጋት አይበገሬነት እየሰራች ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Yonas Getnet Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ሽግግርን ከአካባቢ ጥበቃና አደጋ መከላከል አቅም ግንባታ ጋር አስማምታ በመተግበር ለአፍሪካ አደጋ ስጋት አይበገሬነት እየሰራች ነው አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በአዲስ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን እስራኤል በሊባኖስ ላይ የምታደርሰው ጥቃት የተኩስ አቁም ስምምነቱን ትርጉም አልባ ያደርገዋል አለች Yonas Getnet Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን እስራኤል በሊባኖስ ላይ የምታደርሰው ጥቃት ከአሜሪካ ጋር የተደረገውን የተኩስ አቁም ስምምነት ትርጉም አልባ እንደሚያደርገው አስጠንቅቃለች፡፡ የኢራን ፕሬዚዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን በሊባኖስ ላይ እየደረሰ ያለው የእስራኤል ጥቃት ከአሜሪካ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የአፍሪካ ኩራት ነው – ፕሬዚዳንት ኤቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ Yonas Getnet Apr 9, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት የሀገሩን ሉዓላዊነት ከማስጠበቅ ባለፈ ለአፍሪካ ኩራት የሆነ ሠራዊት ነው አሉ የቡሩንዲ ፕሬዚዳንትና የአፍሪካ ሕብረት የወቅቱ ሊቀ መንበር ኤቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ። ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ የሚገኙት ፕሬዚዳንት ኤቫሪስቴ…