የሀገር ውስጥ ዜና ለካፒታል ገበያ ስኬት የሒሳብ ባለሙያዎች ሚና … Yonas Getnet Dec 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የካፒታል ገበያ የታለመትን ግብ እንዲመታ ብቁ የሆኑ የሒሳብ ባለሙያዎችን ማፍራት ያስፈልጋል አሉ የዘርፉ ምሁራን። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሒሳብ አያያዝ መምህር የሆኑት አየለ ከበደ እንዳሉት÷ ተግባራዊ በመደረግ ላይ ለሚገኘው የካፒታል ገበያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ7ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ የጸጥታና ደህንነት ተቋማት ዝግጅት… Yonas Getnet Dec 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መልኩ እንዲፈጸም በጸጥታና ደህንነት ተቋማት ዝግጅት ተጀምሯል አሉ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በ18 ከተሞች የኮሪደር ልማት ሥራ እየተከናወነ ነው Yonas Getnet Dec 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አሁን ላይ በ18 ከተሞች የኮሪደር ልማት ሥራ እየተከናወነ ነው አለ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ኃይለማርያም ተስፋዬ እንዳሉት÷ በክልሉ በተለይም በግብርና፣ ኢንቨስትመንት፣ ኢንዱስትሪ፣ ማዕድንና ሌሎች ዘርፎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ የቱሪዝም ፎረም መካሄድ ጀመረ Yonas Getnet Dec 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን የተዘጋጀው የመጀመሪያው የከተማዋ የቱሪዝም ፎረም በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል። ፎረሙ የዘርፉን ትስስር ለማጠናከር፣ የሆቴልና ቱሪዝም እንቅስቃሴን ለማነቃቃት እንዲሁም ለፖሊሲ ግብዓት የሚሆኑ…
ስፓርት 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተካሄደ Yonas Getnet Dec 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ በአንጎላው ኖቬምበር 11 ስታዲየም የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። ከሳምንት በፊት በአንጎላ ሉዋንዳ ጅማሮውን ባደረገው ውድድር 54 ሀገራት ተሳታፊ ይሆናሉ። በውድድሩ ላይ ኢትዮጵያ እስካሁን 6…
ስፓርት ሊቨርፑል እና ቼልሲ ድል ቀናቸው Yonas Getnet Dec 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ16ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሊቨርፑል እና ቼልሲ ተጋጣሚዎቻቸውን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል። ምሽት 12 ሰዓት በሊጉ ደካማ እንቅስቃሴ ሲያደርግ የነበረው ሊቨርፑል ብራይተንን ባስተናገደበት ጨዋታ 2 ለ 0 በሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕዝብን ተጠቃሚነት ማዕከል ያደረጉ ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ ነው – ሐና አርዓያስላሴ Yonas Getnet Dec 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብን ተጠቃሚነት ማዕከል ያደረጉ ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ ነው አሉ የፍትህ ሚኒስትሯ ሐና አርዓያስላሴ። "የጉባ ብስራቶች፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ ሃሳብ በዛሬው ዕለት በሰመራ ከተማ ሕዝባዊ የውይይት መድረክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተጀመሩ ትላልቅ ፕሮጀክቶች የሀገርን ኢኮኖሚ ማቅናት በሚያስችል መልኩ እየተሰሩ ነው – አይሻ መሀመድ (ኢ/ር) Yonas Getnet Dec 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተጀመሩ ትላልቅ ፕሮጀክቶች የሀገርን ኢኮኖሚ ማቅናት በሚያስችል መልኩ እየተሰሩ ነው አሉ የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሀመድ (ኢ/ር)። በወላይታ ሶዶ ከተማ “የጉባ ብስራቶች ፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች” በሚል መሪ ሃሳብ ሕዝባዊ የውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት ባለፉት ዓመታት አስደማሚ ውጤቶችን አስመዝግቧል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Yonas Getnet Dec 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ባለፉት ጥቂት የለውጥ ዓመታት አስደማሚ ውጤቶችን አስመዝግቧል አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ። "የጉባ ብስራቶች፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ ሃሳብ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዝቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች መንግሥት በተግባር ይመልሳል – ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) Yonas Getnet Dec 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕዝቡ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች መንግሥት በቃል ብቻ ሳይሆን በተግባር ይመልሳል አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር)። “የጉባ ብስራቶች፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች'' በሚል መሪ ሃሳብ ከሻሸመኔ ከተማ እና ምዕራብ አርሲ ዞን…