Fana: At a Speed of Life!

ኪነ ጥበብ ለሀገር ማንነት እና እድገት ቁልፍ ሚና ይጫወታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የጥበቡ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ጥበባት ለሀገር ማንነት እና እድገት ቁልፍ ሚና…

በሕንድ ሄሊኮፕተር ተከስክሶ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰሜን ሕንድ ኡታራክሃንድ ግዛት ዛሬ በተከሰተ የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ አደጋው ሄሊኮፕተሩ መብረር ከጀመረ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ መከሰቱን የአካባቢው ባለስልጣናት ተናግረዋል፡፡ በዚህም በሒንዱ ሃይማኖታዊ…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የተገነባውን የሕክምና ማዕከል መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ቤተሳይዳ አሜሪካን ሜዲካል ፕላዛ የተሰኘ የሕክምና ማዕከልን በዛሬው ዕለት መርቀው ከፍተዋል፡፡ ከንቲባ አዳነች በዚህ ወቅት ÷ የሕክምና ማዕከሉ በሰው ሰራሽ አስተውሎት የታገዘ፣ በኢትዮጵያ…

ሠራዊቱ ታላቁ የሕዳሴ ግድብ እውን እንዲሆን ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሠራዊት የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ ግድብ እውን እንዲሆን ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ይገኛል አሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ። የሕዳሴ ኮር ሦስተኛ ዓመት የምሥረታ በዓል "ሕዳሴን በሕዳሴ ኮር " በሚል መሪ…

ሕጻናት የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ እንዲሆኑ የሚከናወኑ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሕጻናት የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ እንዲሆኑ የሚከናወኑ ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ አሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። 35ኛው የአፍሪካ ሕጻናት ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በሴቶች አደባባይ በተለያዩ የሕጻናት…

ኢንሳ ግለሰቦቸና ተቋማት ራሳቸውን ከሳይበር ጥቃት እንዲከላከሉ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግለሰቦቸ እና ተቋማት ራሳቸውን ከሳይበር ጥቃት እንዲከላከሉ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢንሳ) አሳስቧል፡፡ በአስተዳደሩ የተቀናጀ የሳይበር መከላከል አገልግሎት ዲቪዥን ሃላፊ አቶ አቤል ተመስገን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የሰው ሰራሽ…

በ35ኛ ሣምንት የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ ግብሮች ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ35ኛ ሣምንት መርሐ ግብር የክለቦች ውጤት እና የመጫወቻ ሜዳዎች ያሉበትን ሁኔታ ግንዛቤ ውስጥ በማስገባት ማሻሻያ ተደርጓል አለ፡፡ በዚህም መሠረት እሁድ ሊደረጉ የነበሩ የሊጉ ጨዋታዎች ቀደም ብለው ቅዳሜ ሰኔ 7…

በኦሮሚያ ክልል 117 ሚሊየን የሻይ ቅጠል ችግኞች ይተከላሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር 117 ሚሊየን የሻይ ቅጠል ችግኞችን ለመትከል ታቅዶ እየተሠራ ነው አለ። በመርሐ ግብሩ አርሶ አደሮች እና ባለሃብቶች ባልተለመዱ ዘርፎች ላይ እንዲሰማሩ ዕድል መመቻቸቱን የገለጹት…

በ2ኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ከ60 ሺህ ለሚልቁ ወጣቶች የሥራ ዕድል ተፈጠረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽሕፈት ቤት መስከረም 28 ቀን 2017 ዓ.ም በተጀመረው ሁለተኛው ምዕራፍ የኮሪደር ልማት ሥራ ከ60 ሺህ ለሚልቁ ወጣቶች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል አለ። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ዋና ሥራ አስኪያጅ…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከ70 ሺህ ቶን በላይ ማር ተመረተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባለፉት 10 ወራት ከ70 ሺህ ቶን በላይ ማር ተመርቷል። የክልሉ ግብርና ቢሮ የንብና ሐር ልማት ባለሙያ አቶ አገኘሁ በላቸው ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፤ የሌማት ቱርፋት መርሐ ግብር ተግባራዊ ከሆነበት…