ታላቁ የሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን አንድነትና የይቻላል መንፈስ ማሳያ ነው – የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አመራሮች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የኢትዮጵያውያን አንድነትና የይቻላል መንፈስ ማሳያ ነው አሉ።
የምዕራብ ዕዝ የሕዳሴ ኮር ሶስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል "ሕዳሴን በሕዳሴ ኮር" በሚል መሪ ሐሳብ በተለያዩ…