Fana: At a Speed of Life!

ለሀገር ግንባታ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ሚና መጎልበት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች በሀገር ልማት ላይ ያላቸውን የጎላ ሚና በመገንዘብ የሚጠበቅባቸውን እንዲያበረክቱ ተጠየቀ፡፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴዔታ ዴንጌ ቦሩ እንዳሉት፤ 86 በመቶው የኢትዮጵያ የወጪ እና ገቢ ንግድ…

በመዲናዋ የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 628 ሺህ 463 ሕጻናትን ተደራሽ ለማድረግ ያለመ የተቀናጀ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ መሰጠት ጀመረ፡፡ ለ10 ቀናት በሚቆየው በዚህ ዘመቻ ዕድሜያቸው ከ9 ወር እስከ 5 ዓመት ለሆኑ ሕጻናት እንደሚሰጥ እና ለዚህም…

በዲጂታል የታገዘ የፋይናንስ እና የኢንሹራንስ ሴክተር ልማት ትግበራ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዲጂታል የታገዘ የፋይናንስ እና የኢንሹራንስ ሴክተር ልማት እያከናወነች መሆኗን የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ ገለጹ። 51ኛው የአፍሪካ ኢንሹራንስ ተቋም ዓመታዊ ኮንፈረንስ እና አጠቃላይ ስብሰባ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው።…

የሰብዓዊ ድጋፍን በራስ አቅም የመቻል ግብ አርበኝነት ጥሪ ነው – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰብዓዊ ድጋፍን በራስ አቅም የመቻል ግብ የአርበኝነት ጥሪ መሆኑን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ። የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ሥርዓት ግንባታ እና የሰብዓዊ ድጋፍ በራስ አቅም ንቅናቄ ስትራቴጂክ ማዕቀፎች ትግበራ ለፌዴራል፣ ክልል፣…

ዴቪድ ራያ እና ማትዝ ሰልስ የወርቅ ጓንት አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርሰናል ግብ ጠባቂ ዴቪድ ራያ እና የኖቲንግሃም ፎረስት ግብ ጠባቂ ማትዝ ሰልስ የ2024/25 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ዘመንን የወርቅ ጓንት በጋራ አሸንፈዋል። ሁለቱ ግብ ጠባቂዎች በውድድር ዓመቱ 13 ጊዜ መረባቸውን ሳያስደፍሩ…

የፈፃሚዎችና የነጋዴዎች ጉድለቶችን በትብብር ለማረም ከንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ተግባብተናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአንዳንድ ፈፃሚዎች እና ነጋዴዎች ዘንድ የሚታዩ የስነ ምግባር ጉድለቶችን በትብብር ለማረም ከንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር መግባባት ላይ መደረሱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ ከተለያዩ የንግድና…

የስፖርት ቱሪዝምን ለማነቃቃት እየተሰራ ነው – ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ሚኒስቴር ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት አራተኛው ቦቆጂ የ’ልወቅሽ ኢትዮጵያ’ የ12 ኪ.ሜ የሩጫ ውድድር ዛሬ ተካሂዷል። በውድድር መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ቦቆጂ የ’ልወቅሽ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኖትረዳም ካቴድራልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በፓሪስ የሚገኘውን የኖትረዳም ካቴድራልን ጎብኝተዋል። ጉብኝቱ የቅርሱ መጠበቅን ባሕላዊ እና ዓለም አቀፍ ዋጋ ያመላከተ እና ለኢትዮጵያ ትርጉም ያለው ትምሕርት የሰጠ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት…

የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ፍፃሜውን ያገኛል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ይካሄዳሉ። ሊቨርፑል አሸናፊነቱን አስቀድሞ ባረጋገጠበት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ38ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተመሳሳይ ሰዓት ምሽት 12፡00 ላይ ይደረጋሉ። በሊጉ…

በአማራ ክልል በመኸር እርሻ 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት በሰብል ይሸፈናል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በ2017/18 የመኸር እርሻ 5 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር መሬት በሰብል እንደሚሸፈን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የሰብል ልማትና ጥበቃ ዳይሬክተር ማንደፍሮ አስላከ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፤ በመኸር እርሻ…