Fana: At a Speed of Life!

የለውጥ ንፋስ እና የትግራይ ህዝብ የነጻነት ጉዞ

የትግራይ ክልል ህዝብ የህገ ወጡ ሕወሓት የፖለቲካ መያዣ ሆነን አንቀርም እያለ ነው። ህዝቡ ረጅም ታሪክ፣ ጠንካራ ባህል እና ለኢትዮጵያ አንድነት ከፍተኛ መስዋዕትነት የከፈለ ኩሩ ህዝብ ነው። ህገ ወጡ የሕወሓት ቡድን ከ50 ዓመት በላይ፣ ጫካ ከገባበት ጊዜ ጀምሮ በትግራይ ህዝብ ነግዷል።…

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ም/ቤት መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል። በጉባዔው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ፣ የምክር ቤት ዓባላት፣ የክልሉ አመራሮችና ተጋባዥ እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ በጉባዔው…

10 አባላት ያሏቸው ቡድኖች በሚያጠናቅሩት ሪፖርት ላይ ከነገ ጀምሮ ምክክር ይደረጋል – ኮሚሽኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አስር አባላት ያሏቸው ቡድኖች ሲያካሂዱት በነበረው ምክክር በተጠናቀሩ ሪፖርቶች ላይ ከነገ ጀምሮ ወደ 50 በመሰባሰብ ምክክር ይጀምራሉ አለ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርአያ (ፕ/ር) በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ…

የአፍሪካና ባሕረ ሰላጤውን ሀገራት ስትራቴጂክ የኢኮኖሚ አጋርነት ለማጠናከር እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካና የባሕረ ሰላጤውን ሀገራት ስትራቴጂክ የኢኮኖሚ አጋርነት ለማጠናከር በቁርጠኝነት እየሰራች ነው አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ የአፍሪካና የባሕረ ሰላጤው ሀገራትን ኢኮኖሚያዊ ትስስር ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር መድረክ በአዲስ…

የእንቁላል ምርት አብዮትና የሀገራዊ ብልጽግና ጉዞ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሃሳብ አመንጪነት እየተተገበረ ካለው የመደመር እሳቤ ውስጥ የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር አንዱ ነው፡፡ የሌማት ትሩፋት የኢትዮጵያን የግብርና ዘርፍ በመቀየር የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በሚደረገው ጥረት…

ምክክሩ የተረጋጋችና አንድነቷ የተጠናከረ ሀገር መገንባት ያስችላል – ምሁራን

‎አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ የምክክር ሂደቱ አለመግባባቶችን በመፍታት የተረጋጋችና አንድነቷ የተጠናከረ ሀገር መገንባት ያስችላል አሉ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ምሁራን። በዩኒቨርሲቲው የአመራር እና ፖሊሲ ጥናት መምህር ፍሬው አምሳሉ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ የሀገር ግንባታ ሂደት…

ወሳኙ ታሪካዊ ዕድል ሀገራዊ ምክክር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን፣ አለመግባባቶችን በሰላማዊ ውይይት ለመፍታትና የሀገር አንድነትን ለማጠናከር ዋነኛ መፍትሄ ነው፡፡ ሀገራዊ ምክክሩ ቀደም ሲል የነበሩ አለመግባባቶችን በኃይል ከመፍታት ይልቅ በጠረጴዛ ዙሪያ…

የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ቁልፍ ምዕራፍ ውይይት በይፋ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በ80 ንዑስ ቡድኖች ያደራጀው የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የውይይት ምዕራፍ በዛሬው ዕለት በይፋ መጀመሩን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር መሐሙድ ድሪር እንዳሉት÷ የተጀመረው የንዑስ…

የመኸር እርሻ፤ ከግብዓት አቅርቦት እስከ ምግብ ዋስትና

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት ወደ ሥልጣን ሲመጣ የኢትዮጵያን የምጣኔ ሀብት መዋቅር ካረጀውና በአንድ ዘርፍ ላይ ብቻ ከተደገፈው የግብርና ምህዳር በማውጣት ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ስትራቴጂን ቀረጸ። በዚህ ስትራቴጂ ውስጥ አምስት ቁልፍ የኢኮኖሚ…

አረንጓዴ ዐሻራ ለትውልድ የተሻለ ዓለም የማውረስ ትልም

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በምንኖርበት ክፍለ ዘመን ዓለማችን ካጋጠሟት ታላላቅ ፈተናዎች መካከል የአየር ንብረት መዛባት፣ የበረሃማነት መስፋፋት እና የውሀ ሀብት መንጠፍ በአጠቃላይ የተፈጥሮ ሀብቶች መመናመን በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ። ኢትዮጵያም የዚህ ዓለም አቀፋዊ…