ስፓርት ሚኬል አርቴታ አማትሪያን… Yonas Getnet Nov 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል መሪ ሚኬል አርቴታ አማትሪያን የተወለደው በፈረንጆቹ 1982 በስፔን ሳን ሴባስቲያን ሲሆን፤ የእግር ኳስ ህይወቱ ጅማሬና ዕድገት በካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ነው፡፡ በባርሴሎና የታሰበውን ያክል የጨዋታ ጊዜ ባለማግኘቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና 5ኛው ሀገር አቀፍ የኃይማኖት ተቋማት ጉባዔ እየተካሄደ ነው Yonas Getnet Nov 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 5ኛው ሀገር አቀፍ የኃይማኖት ተቋማት ጉባዔ በአርባ ምንጭ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጉባዔው "ኃይማኖቶች ለሰላም፣ ለአንድነት እና ለአብሮነት" በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ ለሁለት ቀናት የሚቆየውን ጉባዔ የኢትዮጵያ የኃይማኖት…
ስፓርት ኢትዮጵያ የአፍሪካ ባህል ስፖርት ም/ፕሬዚዳንት ቦታን ማግኘቷ የሚበረታታ ነው – ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ Yonas Getnet Nov 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የአፍሪካ ባህል ስፖርት አባል ሀገር ከመሆን አልፋ የምክትል ፕሬዚዳንትነት ቦታን ማግኘቷ የሚበረታታ ነው አሉ የኢትዮጵያ ባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ። የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ልማት ጉዳዮች ቋሚ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቢቢሲ የትራምፕን ንግግር ቆርጦ በመቀጠል ያሰራጨው መረጃና መዘዙ… Yonas Getnet Nov 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቢቢሲ ከዋና ፕሮግራሞቹ መካከል አንዱ በሆነው ፓኖራማ ላይ በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ንግግር ዙሪያ ስለተሰራ ዘጋቢ ፊልም አዲስ መረጃ መውጣቱን ተከትሎ ከፍተኛ ትችት እያስተናገደ ሲሆን የተቋሙ ከፍተኛ ኃላፊዎችም ሥራቸውን ለቀዋል፡፡ ጉዳዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ባልተፈቀደ የውጭ ሐዋላ ገንዘብ ማስተላለፍ ሥራ በተሰማሩ አካላት ላይ ርምጃ ተወሰደ Yonas Getnet Nov 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የሕግ አስከባሪ አካላት ጋር በመተባበር ባልተፈቀዱ የውጭ የሐዋላ ገንዘብ ማስተላለፍ ሥራዎች ላይ በተሰማሩ ግለሰቦችና ድርጅቶች ላይ የተቀናጀ ርምጃ መውሰድ ጀምሯል። ባንኩ የኢትዮጵያን የፋይናንስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ቀብር ሥነ ሥርዓት ነገ ይፈጸማል Yonas Getnet Nov 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የታሪክ ተመራማሪው ላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) ቀብር ሥነ ሥርዓት በነገው ዕለት ይፈጸማል፡፡ የላጲሶ ጌ’ዴሌቦ (ፕ/ር) አስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር ነገ 5 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6 ኪሎ ካምፓስ እንደሚካሄድ ተመላክቷል፡፡ ሥርዓተ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት ቱሪዝም ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው Yonas Getnet Nov 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የቱሪዝም ድርጅት 26ኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በጉባዔው በቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ እንደገና አበበ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክና በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሙክታር ከድር (ዶ/ር) ተሳትፈዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የስንዴ ልማት ውጤታማ ተሞክሮዋን በቀጣናው ለማስፋት ቁርጠኛ ናት – ግብርና ሚኒስቴር Yonas Getnet Nov 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በስንዴ ልማት ያስመዘገበችውን ስኬት በምስራቅ አፍሪካ ለማስፋት ተሞክሮዎቿን ለማጋራት ቁርጠኛ ናት አለ የግብርና ሚኒስቴር። 19ኛው የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ቀጣናዊ የባለድርሻ አካላት መድረክ "ለተፋጠነ የግብርና ምርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዜጎችን ከተረጂነት ወደ አምራችነት ለማሸጋገር… Yonas Getnet Nov 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዜጎችን ከድህነት ወለል ለማውጣት በተከናወኑ ሥራዎች በርካታ ዜጎች ከተረጂነት ወደ አምራችነት ተሸጋግረዋል አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ፈንታ ደጀን። የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት እና ሥራ ፕሮጀክት የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋሲል ቅርስነቱን ጠብቆ ደረጃውን የጠበቀ የቱሪስት መዳረሻ መሆን የጎንደርን ትንሳዔ የሚያሳይ ነው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር Yonas Getnet Nov 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋሲል አብያተ መንግሥታት ግንብ ቅርስነቱን ጠብቆ ለጎብኚዎች በሚመች ሁኔታ ደረጃውን የጠበቀ የቱሪስት መዳረሻ መሆን የጎንደርን ትንሳዔ የሚያሳይ ነው አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር። አፈ ጉባኤ አገኘሁ በጎንደር የልማት…