የሀገር ውስጥ ዜና ሕይወት መሃመድ የአፍሪካ ባህል ስፖርቶች ኮንፌዴሬሽን ም/ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ Yonas Getnet Nov 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሕይወት መሐመድ የአፍሪካ ባህል ስፖርቶች ኮንፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። የአፍሪካ ባሕል ስፖርቶች ኮንፌዴሬሽን ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ በዛሬው ዕለት ተጠናቅቋል፡፡ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ነዳጅ የመቀሸብ የወንጀል ድርጊት በመፈጸም የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Yonas Getnet Nov 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ነዳጅ የመቀሸብ የወንጀል ድርጊት በመፈጸም የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል። የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጸው፤ በሰመራ ሎጊያ ከተማ ከጅቡቲ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የነዳጅ ምርቶች ላይ…
ስፓርት ዝምተኛው የእግር ኳስ ጥበበኛ ቶኒ ክሩስ… Yonas Getnet Nov 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አቻ በሌለው እይታው እና መስመር ሰንጣቂ ኳሶቹ ይታወቃል ጀርመናዊ የእግር ኳስ ጥበበኛ ቶኒ ክሩስ፡፡ በፈረንጆቹ 1990 በምስራቅ ጀርመን ግሪፍስዋልድ የተወለደው ቶኒ ክሩስ÷ የእግር ኳስ ሕይወቱን ጅማሮ ያደረገው በአካባቢው በሚገኝ ግሪፍስዋልደር…
Uncategorized የዓሣ ሀብት ልማት ላይ ከፍተኛ መነቃቃት የፈጠረው የንጋት ሐይቅ Yonas Getnet Nov 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የተፈጠረው ንጋት ሰው ሰራሽ ሐይቅ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዓሣ ሀብት ልማት ላይ ከፍተኛ መነቃቃት ፈጥሯል። የክልሉ ግብርና ቢሮ የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ብርሃኑ ኢትቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የወጣቶችን ስብዕና የሚያንጸው “በጎነት ለአብሮነት” ስልጠና… Yonas Getnet Nov 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂ የሰላም ግንባታን እውን ለማድረግ ወጣቶች ላይ በትኩረት መስራት ይገባል አለ የሰላም ሚኒስቴር፡፡ በ14ኛ ዙር ‘የበጎነት ለአብሮነት’ ስልጠና የወሰዱ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የተወጣጡ ወጣቶች ምረቃ ሥነ ሥርዓት በጅማ ከተማ ተካሂዷል።…
ጤና “እናቴን ያሸነፋትን አሸንፌዋለሁ” Yonas Getnet Nov 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥቅምት በመላው ዓለም የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ነው። በኢትዮጵያ በዚህ ወር ስለካንሰር ተገቢው ግንዛቤ ይፈጠር ዘንድ የተለያዩ ሁነቶች ይዘጋጃሉ። በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነርስ ሲስተር ዓረፋይኔ ሰለሞን ለፋና ዲጂታል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ በጭነት አውሮፕላን መከስከስ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ Yonas Getnet Nov 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ኬንታኪ ግዛት ትናንት ምሽት በደረሰ የዩፒኤስ ጭነት አውሮፕላን መከስከስ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ የጭነት አውሮፕላኑ ከሉዊስቪል ሙሐመድ አሊ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መብረር በጀመረ ጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ መከስከሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Yonas Getnet Nov 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ የንግድ ግንኙነታቸውን ለማስፋትና ለማጠናከር ተስማምተዋል። የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ከፈረንሳይ የውጭ ንግድና ኢኮኖሚ ሚኒስትር ተወካይ ኒኮላስ ፎሪሲየር ጋር ባደረጉት ውይይት÷ የሁለትዮሽ የኢኮኖሚ ትብብርን በይበልጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገራዊ ምክክር መቼ ሊካሄድ ይችላል? Yonas Getnet Nov 3, 2025 0 በዓለማችን የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ሀገራዊ ምክክርን ለማካሄድ ሲወጥኑ የተለያዩ ውስጣዊ ችግሮቻቸውን ለመፍታት እንደሆነ እሙን ነው፡፡ ሂደቱ ላለመግባባት መንስኤ የሆኑ ጉዳዮችን በመለየት ባለድርሻ አካላት ምክክር እንዲያደርጉ በመጋበዝ ሀገራዊ መግባባት እና ሰላም እንዲሰፍን አበክሮ ይሰራል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ውክልና በሌለው አካል ያጣችውን የባሕር በር የመጠየቅ መብት አላት – ምሁራን Yonas Getnet Oct 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በተንኮል እና ውክልና በሌለው አካል ያጣችውን የባህር በር የመጠየቅ ህጋዊም ሆነ ታሪካዊ መብት አላት አሉ የሕግ ምሁራን። ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ቆይታ ያደረጉት ምሁራኑ፤ ወሰኗ ባሕር የነበረችው ኢትዮጵያ የግዙፍ ባሕር ኃይል…