የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓልን በድምቀት ለማክበር የተደረገው ዝግጅት… Yonas Getnet Oct 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓልን በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽሕፈት ቤት፡፡ የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል የፊታችን መስከረም 24 ቀን 2018 ዓ.ም በሆረ ፊንፊኔ ‘ኢሬቻ ለሀገር ማንሠራራት’…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 56 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል Yonas Getnet Oct 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2017/18 መኸር ወቅት ከለማው ሰብል 56 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል። የክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ባበክር ኸሊፋ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በመኸር ወቅት 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር ለመሸፈን…
የሀገር ውስጥ ዜና ሆረ ፊንፊኔ የሚከበርበትን ኢሬቻ ፓርክ የማፅዳት ስራ እየተከናወነ ነው Yonas Getnet Oct 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል የሚከበርበትን ኢሬቻ ፓርክ የማፅዳት ስራ እየተከናወነ ይገኛል። ከአዲስ አበባ ሁሉም ክፍለ ከተሞች የተወጣጡ አመራሮች፣ አርቲስቶችና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በፅዳት ስራው ተሳታፊ ሆነዋል። የአዲስ አበባ…
ጤና የልብ ሕመም መንስኤዎች… Yonas Getnet Sep 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንደሮው የዓለም የልብ ቀን በለም አቀፍ ደረጃ ለ27ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ደረጃ ደግሞ ለ11ኛ ጊዜ “አንድም የልብ ምት አታምልጠን በሚል መሪ ሃሳብ ይከበራል። የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ዶ/ር ደረጄ ድጉማ በሰጡት መግለጫ ÷ በዓለም አቀፍ ደረጃ…
ስፓርት የኢትዮጵያ ዋንጫ የሚጀምርበት ቀን ይፋ ሆነ Yonas Getnet Sep 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን የ2018 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ዋንጫ የሚጀመርበትን ቀን ይፋ አድርጓል። ፌደሬሽኑ እንደገለጸው ÷ የዘንደሮው የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ በመጪው ጥቅምት 9 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ ይጀመራል፡፡ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምሁራን የሕብረተሰቡን ችግር የሚፈቱ የምርምር ሥራዎችን ሊያጠናክሩ ይገባል- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) Yonas Getnet Sep 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምሁራን ለሀገር ግንባታ መሰረት የሚጥሉ የፖሊሲ ግብዓትን በጥናት ማውጣት ላይ ይበልጥ ሊሰሩ ይገባል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናት ምርምር ተቋም ጋር በመተባበር…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል የፀጥታ ኃይልን ለማጠናከር የፌዴራል ፖሊስ ቁርጠኝነት… Yonas Getnet Sep 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል የሰሜን ምስራቅ ሚሌ ፈጥኖ ደራሽ እና የኮንትሮባንድ ቁጥጥርና ክትትል መምሪያዎች ካምፕ በዛሬው ዕለት ተመርቋል። የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ እንዳሉት ÷ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ ለቱሪዝም ፍሰት የሚያበረክተውን ጉልህ አስተዋጽኦ ማሳደግ ይገባል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Yonas Getnet Sep 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ በደመቀና ባማረ መልኩ እንዲከበር በማድረግ ለቱሪዝም ፍሰት የሚያበረክተውን ጉልህ አስተዋጽኦ ይበልጥ ማሳደግ ይገባል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ። የኢሬቻ በዓል እሴቱን ጠብቆ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ አንድነትን በሚያጠናክር መልኩ እንዲከበር መገናኛ ብዙኃን ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ Yonas Getnet Sep 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮ ኢሬቻ በዓል ሀገራዊ አንድነትን በሚያጸና እና በሚያጠናክር መልኩ እንዲከበር መገናኛ ብዙኃን የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ጥሪ ቀርቧል። የኢሬቻ በዓል አከባበርን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሀን ባለሙያዎች በተሰጠው ገለጻ ላይ የኦሮሚያ ክልል…
ፋና ስብስብ ኢሬቻን በድምቀት ለማክበር ተዘጋጅተናል – አባ ገዳዎች Yonas Getnet Sep 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮውን ኢሬቻ ባህላዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ በልዩ ድምቀት ለማክበር ተዘጋጅተናል አሉ አባ ገዳዎች። አባ ገዳ ግርማ በቀለ ኢሬቻ በክረምት ወቅት በነበረው ዝናብ የወንዝ ሙላትና ጎርፍ በመሳሰሉ ምክንያቶች የተራራቁ ቤተዘመዶችና ሕዝቡ…