ዓለምአቀፋዊ ዜና በካሊፎርኒያ አነስተኛ አውሮፕላን ተከሰከሰ Yonas Getnet May 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ሳን ዲዬጎ የመኖሪያ መንደር በጭጋጋማ የአየር ንብረት ምክንያት አነስተኛ አውሮፕላን ተከስክሷል። የተከሰከሰው አውሮፕላን 15 ቤቶች እና በርካታ መኪናዎች በእሳት እንዲያያዙ ማድረጉን የአካባቢው ባለስልጣናት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ተሰበሰበ Yonas Getnet May 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት10 ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን የግድቡ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ገለጸ። የጽ/ቤቱ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ፣ ህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ ሰለሞን ዳንኤል ለፋና…
ቢዝነስ 8 ነጥብ 9 ቢሊየን ሊትር ወተት ተመረተ Yonas Getnet May 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 በጀት ዓመት ከገባ ጀምሮ እስካሁን ድረስ 8 ነጥብ 9 ቢሊየን ሊትር ወተት መመረቱን የኢትዮጵያ እንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት ገለጸ። የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዳኛቸው በየነ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀጣዩን ትውልድ የውሃ ዲፕሎማት፣ ተደራዳሪ እና ሳይንቲስት እንዲሆን ማሰልጠን ይገባል – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) Yonas Getnet May 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀጣዩን ትውልድ የኢትዮጵያ የውሃ ዲፕሎማት፣ ተደራዳሪ እና ሳይንቲስት እንዲሆን ማሰልጠን እንደሚገባ የውሃና ኢኔርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገልጸዋል። በ21ኛው ክፍለ ዘመን የወሰን ተሻጋሪ የውሃ ትብብር ጉዳዮች ላይ ትኩረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህር በርን በተመለከተ የሚነሳው ጥያቄ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል – ምሁራን Yonas Getnet May 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህር በር ጉዳይን በተመለከተ የሚነሳው ጥያቄ ሳይቀዘቅዝ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል ሲሉ ምሁራን ገልጸዋል። የዓለም አቀፍ ግንኙነት ተመራማሪ ጌትዬ ትርፌ መንግስት የባህር በር ጥያቄን አጀንዳ አድርጎ ባቀረበበት ወቅት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በርካታ ትሩፋቶችን ያበረከተው ፎረም Yonas Getnet May 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም በርካታ ትሩፋቶችን በማስገኘት በስኬት መካሄዱን ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል፡፡ ፎረሙ 120 የሀገር ውስጥ እና በርካታ የውጭ ሀገራት የፋይናንስ ተቋማትን ጨምሮ ባለድርሻ አካላትን ወደ አንድ ማምጣቱን በብሔራዊ ባንክ…
ቢዝነስ ሲሚንቶ የማምረት አቅምን በዓመት ወደ 20 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ማድረስ ተቻለ Yonas Getnet May 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ሲሚንቶ የማምረት አቅምን በዓመት ወደ 20 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን ማድረስ መቻሉን የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡ አራት የድንጋይ ከሰል ማቀነባበሪያ ፋብሪካዎችን ወደ ሥራ በማስገባት የሲሚንቶ አምራቾችን አቅም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአውሮፓ ሕብረት በሶሪያ ላይ የተጣለውን የኢኮኖሚ ማዕቀብ ሊያነሳ ነው Yonas Getnet May 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶሪያ የቀድሞ መሪ በሽር አል አሳድ ከስልጣን መውረድን ተከትሎ የአውሮፓ ሕብረት በሶሪያ ላይ የተጣለውን ከፍተኛ የኢኮኖሚ ማዕቀብ ለማንሳት ስምምነት ላይ መድረሱ ተሰማ፡፡ በሕብረቱ 27 አባል ሀገራት አምባሳደሮች የጸደቀው ይህ ውሳኔ፤ በአውሮፓ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በመኸር እርሻ ከ5 ሚሊየን ሔክታር በላይ መሬት ታረሰ Yonas Getnet May 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017/18 የመኸር ወቅት በዘር ለመሸፈን ከታቀደው 10 ነጥብ 8 ሚሊየን ሔክታር እስከ አሁን 5 ነጥብ 1 ሚሊየን ሔክታሩ መታረሱን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡ እስከ አሁን ከታረሰው ውስጥም 2 ነጥብ 1 ሚሊየን ሔክታሩ ትራክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በውሃ ሃብት አጠቃቀም ተጽዕኖ በሚያደርሱ ኢንዱስትሪዎች ላይ ተጠያቂነትን ለማስፈን እየተሰራ ነው Yonas Getnet May 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተፈጥሮ ሃብት ተጠቃሚ በመሆን ለብክለት እና ብክነት መንስዔ የሚሆኑ አካላት ተገቢውን ክፍያ እንዲከፍሉ በማድረግ በፈቃድ ላይ የተመሰረተ የውሃ አጠቃቀም እንዲኖር ለማስቻል እየተሰራ መሆኑን የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ። በሚኒስቴሩ የውሃ…