በተማሪዎችና መምህራን የሚሰሩ የፈጠራ ስራዎች ወደ ተሻለ ደረጃ እንዲደርሱ ድጋፍ ይደረጋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በተገኙበት 10ኛው ከተማ አቀፍ የተማሪዎችና የመምህራን የሳይንስና የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ ተከፍቷል።
አውደ ርዕዩ "በፈጠራ ስራ የተካነ ትጉህ ትውልድ ለሀገር ብልጽግና" በሚል መሪ ሐሳብ…