የሀገር ውስጥ ዜና በማንኩሳ ከተማ የሰላም ጥሪ የሚያቀርብ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ Yonas Getnet Jul 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ጃቢ ጠህናን ወረዳ ማንኩሳ ከተማ የሰፈነው አንጻራዊ ሰላም እንዲጠናከር የሚጠይቅ ሕዝባዊ ሰልፍ ተካሂዷል። በሕዝባዊ ሰልፉ ላይ በውይይት እንጅ በአፈሙዝ የሚመለስ የአማራ ሕዝብ ጥያቄ የለውም፤ በላቀ የህዝብ ተሳትፎ…
ስፓርት በ41ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን አትሌት መሰረት ገብሬ እና ገመቹ ያደሳ አሸነፉ Yonas Getnet Jul 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ41ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር በሴቶች መሰረት ገብሬ እና በወንዶች አትሌት ገመቹ ያደሳ አሸንፈዋል። 41ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር በዛሬው ዕለት በሲዳማ ክልል ሐዋሳ ከተማ ተካሂዷል። በዚህም በወንዶች የማራቶን…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ከዘንድሮው የበልግ እርሻ ከ13 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል Yonas Getnet Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ከዘንድሮው የበልግ እርሻ ከ13 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል። ከተለያዩ መገናኛ ብዙኃን የተውጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች በክልሉ የተሰሩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ይገኛል። የክልሉ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና በምዕራብ አርሲ ዞን በ99 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ለአገልግሎት ክፍት ሆነ Yonas Getnet Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ነጌሌ አርሲ ወረዳ በ99 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል። የክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ኤባ ገርባ በዚሁ ወቅት÷ የሚመረቁ ፕሮጀክቶች የማህበረሰቡን…
የሀገር ውስጥ ዜና ቤተክርስቲያኗ ከምክክር ኮሚሽን ጎን በመሆን ድጋፏን አጠናክራ ትቀጥላለች Yonas Getnet Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ጎን በመሆን ድጋፏን አጠናክራ እንደምትቀጥል አረጋገጠች። የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ አቶ ጥበቡ ታደሰ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በዛሬው…
ቢዝነስ በክልሉ በቀጣይ በጀት ዓመት ከ18 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ይሰራል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) Yonas Getnet Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በ2018 በጀት ዓመት ገቢውን 80 በመቶ በማሳደግ ከ18 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ ታቅዷል አሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)። የክልሉ ገቢዎች ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የደረጃ 'ሐ'፣ 'ለ'…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የፋብሪካዎችን የማምረት አቅም ወደ 65 በመቶ ማሳደግ ተችሏል Yonas Getnet Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የፋብሪካዎችን የማምረት አቅም ወደ 65 በመቶ ማሳደግ ተችሏል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 42ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለዋጋ ግሽበት መፍትሔ ምርታማነትን ማሳደግ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Jul 3, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዋጋ ግሽበት መፍትሔ ምርታማነትን ማሳደግ እንደሆነና ለዚህም በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)። የፊስካል፣ የገንዘብ ፖሊሲ እና የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ላይ የተወሰደው እርምጃ ከፍተኛ ለውጥ ማምጣቱን የገለጹት…
የሀገር ውስጥ ዜና የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች መደበኛ እና ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን ይኖራቸዋል Yonas Getnet Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢኒስቲትዩት በ2017/18 የክረምት ወቅት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ አካባቢዎች ላይ መደበኛ እና ከመደበኛ በላይ የሆነ የዝናብ መጠን ይኖራል አለ። በኢንስትቲዩቱ የትንበያ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አሳምነው ተሾመ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና በ580 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የጅማ ከተማ የተቀናጀ መናኻሪያ ተመረቀ Yonas Getnet Jul 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ580 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የጅማ ከተማ የተቀናጀ መናኸሪያ ተመርቋል። የጅማ ከተማ ከንቲባ አቶ ጣሃ ቀመር በዚሁ ወቅት÷ በበጀት ዓመቱ በህዝብ ተሳትፎ እና በመንግስት በጀት በ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር የሕብረተሰቡን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ…