Browsing Category
ቢዝነስ
በሩብ ዓመቱ 12 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 336 የዳያስፖራ ባለሃብቶች የምልመላና የድጋፍ አገልግሎት ተሰጥቷል
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያ ሩብ ዓመት 12 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 336 የዳያስፖራ ባለሃብቶች የምልመላና የድጋፍ አገልግሎት መስጠቱን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ የ2013 በጀት ዓመት…
የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የገቢዎች ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች እውቅና እና ሽልማት ተበረከተ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የገቢዎች ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት እውቅና እና ሽልማት ተበረከተ፡፡
የእውቅና እና ሽልማት ስነ ስርአቱ ባለፈው በጀት አመት 233 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ እንዲገኝ ላስቻሉ አመራሮችና ሰራተኞች ነው የተሰጠው፡፡…
ባለፉት 3 ወራት 55 ቢሊየን ብር ብድር ተሰጥቷል- ብሄራዊ ባንክ
በሶስት ወራት ከተሰጠው ብድር 85 በመቶ የሚሆነው ለግሉ ዘርፍ የተሰጠ መሆኑን የብሄራዊ ባንክ ገዥ ዶክተር ይናገር ደሴ ተናግረዋል፡፡
ዶክተር ይናገር ከሀምሌ እስከ መስከረም የነበረውን የእቅድ አፈፃፀም በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
በመግለጫቸው በሶስቱ ወራት በባንኮች…
በአንድ ወር ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ላይ የመኪና እና የመኖሪያ ቤት ሽያጮች በባንክ በኩል ተፈጽመዋል
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በገዥና ሻጭ መካከል የሚደረገው የገንዘብ ቅብብል በባንክ በኩል ብቻ መሆኑን ተከትሎ ከ2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ላይ የመኪና እና የመኖሪያ ቤት ሽያጮች በባንክ በኩል መፈፀማቸውን የፌደራል ሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
ኤጀንሲዉ…
አየር መንገዱ ከአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየርመንገድ እና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት (ዩ.ኤስ.ኤይድ) ጋር የአጋርነት ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
የአጋርነት ስምምነቱ የግብርና ውጤቶችን በሃገር ውስጥ ካለው አርሶአደር ለማግኘት ያለመ ነው ተብሏል፡፡
ስምምነቱን የኢትዮጵያ አየር…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ” የሽልማት መርሀ-ግብር ዕጣ ወጣ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለ20ኛ ጊዜ ያዘጋጀው የ“ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ” የሽልማት መርሀ-ግብር ዕጣ በይፋ ወጥቷል፡፡
20ኛው ዙር የ“ይቀበሉ፤ ይመንዝሩ፤ ይሸለሙ” መርሀ-ግብር ከመጋቢት 15 ቀን 2012…
በኢትዮጵያ አራት የዘይት ፋብሪካዎች የሙከራ ምርት ጀመሩ
አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ አራት የዘይት ፋብሪካዎች የሙከራ ምርት ማምረት መጀመራቸውን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ።
ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያ በመሰረታዊ ፍጆታ አቅርቦትና ስርጭት ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለመቅረፍ እየሰራ መሆኑን ገልጿል።
የንግድና…
በሩብ ዓመቱ ከ720 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች እና ገንዘቦች በቁጥጥር ዋሉ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 በጀት ዓመት በገቢና በወጪ ኮንትሮባንድ 720 ሚሊየን 865 ሺህ 714 ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ልዩ ልዩ ዕቃዎች እና የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች መያዛቸውን ገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።
ከዚህ ውስጥ 568 ሚሊየን 754 ሺህ…
በማዕድን ዘርፍ በቀጣይ 10 ዓመታት ውስጥ 500 የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ለመሳብ መታቀዱ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ውስጥ 500 የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትና 1 ሺህ የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ማቀዱን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማትና ከክልሎች ጋር የልማት ዕቅዶች ላይ ውይይት…
ሚኒስቴሩ የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ማሳደግ የሚያስችሉ ተግባራት በ10 ዓመቱ ዕቅድ ማካተቱን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ምንዛሬ ግኝትን ለማሳደግ የሚያስችሉ ተግባራት በ10 ዓመቱ ዕቅድ መካተታቸውን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ የዘርፉን የ10 ዓመት መሪ ዕቅድ እና የ2013 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት እቅድ አፈጻጸም አስመልክቶ ከሚኒስቴር…