Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ባለፉት አራት ወራት ከ107 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 የበጀት ዓመት ከሀምሌ ወር እሰከ ጥቅምት 30 ባሉት አራት ወራት ውስጥ 107 ቢሊየን 627 ሚሊየን 206 ሺህ ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። በአራት ወራቱ 104 ቢሊየን 574 ሚሊየን 996 ሺህ ብር…

አየር መንገዱ የኮቪድ-19 ክትባትን ለማጓጓዝና ለማሰራጨት 21 አውሮፕላኖችን አዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮቪድ-19 ክትባትን ለማጓጓዝና ለማሰራጨት 21 አውሮፕላኖችን ማዘጋጀቱን ገለጸ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎና ሎጂስቲክ አገልግሎት ማኔጂንግ ዳይሬክተር አቶ ፍጹም አባዲ እንደገለጹት÷ የኮቪድ-19 ክትባትን…

አየር መንገዱ ሁለት አዳዲስ ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖችን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁለት አዳዲስ ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖችን በዛሬው እለት ተረክቧል። ሁለቱም ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖች በዛሬው እለት አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ደርሰዋል። ኤርባስ A-350 አውሮፕላኖቹ…

የጥቅምት ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በ19 ነጥብ 3 በመቶ ከፍ አለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጥቅምት ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በ19 ነጥብ 3 በመቶ ከፍ ማለቱን ማዕከላዊ ስታስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው የጥቅምት ወር 2013 ዓ.ም የምግብ ዋጋ ግሽበትም ካለፈው ዓመት ጥቅምት ወር…

የላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ከነገ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት ይሆናሉ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የላልይበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ከነገ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት እንደሚሆኑ ቱሪዝም ኢትዮጵያ አስታወቀ። የቱሪዝም ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር አቶ ስለሺ ግርማ ለኢዜአ እንዳሉት የላልይበላ ውቅር አብያተክርስቲያናት ከነገ ጀምሮ ለጎብኚዎች ክፍት…

የኢትዮጵያን የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ለመደገፍ የሚውል የ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ያለውን የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ለመደገፍ ብሪታኒያ እና ጀርመን 6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርገዋል። ሁለቱ ሀገራት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በመተባበር ይፋ ያደረጉት ድጋፍ በጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪው በርካታ ሰዎች…

ዱራቢሊስ የተባለው ዓለም አቀፍ ላኪ ድርጅት የኢትዮጵያን አቮካዶ ምርት ለውጭ ገበያ ማቅረብ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዱራቢሊስ የተባለው ዓለም አቀፍ ላኪ ድርጅት በኢትዮጵያ የተመረተን አቮካዶ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሳካ ሁኔታ ለውጭ ገበያ ማቅረብ መጀመሩን አስታውቋል። የአቮካዶ የሙከራ ምርቱ ወደ እንግሊዝ፣ አውሮፓ እና መካከለኛው ምስራቅ በተሳካ ሁኔታ መድረሱ…

ፔፕሲኮ የተባለው ኩባንያ በዘይት ምርት እና በምግብ ማቀነባበሪያ ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፔፕሲኮ ኩባንያ በኢትዮጵያ በዘይት ምርት፣ በምግብ ማቀነባበሪያ እና የተለያዩ የፍራፍሬ ጭማቂ ምርቶችን በማምረት ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ፡፡ በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ሽፈራው ተክለማሪያም ከኩባንያው…

ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከ30 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ መያዙ ተገለጸ። የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደበሌ ቃበታ ÷ በአምስት የተለያዩ መጋዘኞች ውስጥ ተከማችተው የተገኙ 30 ሚሊየን 174 ሺህ 255 ብር ግምት ያላቸው የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች…

በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 80 ሺህ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ግዥ ተፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 80 ሺህ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ግዥ መፈጸምን ጨምሮ የተለያዩ ተግባራት ማከናወኑን ገለጸ። የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ጽዋየ ሙሉነህ ለመስሪያ ቤቶችና…