Browsing Category
ቢዝነስ
ባለፉት ስድስት ወራት ህግን በተላለፉ 46 ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ህግን በተላለፉ የንግድ እና የማምረቻ ድርጅቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ባካሄደው ክትትልና ቁጥጥር ህግ ተላልፈው በተገኙ 46 ድርጅቶች ላይ ከማስጠንቀቂያ እስከ…
የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ባለፉት ስድስት ወራት ከ596 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን በ2013 በጀት ዓመት ግማሽ ዓመት ከ596 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡
ባለስልጣኑ በስድስት ወራት 640 ሚሊየን 707 ሺህ 116 ብር ለመሰብሰብ አቅዶ፥ 596 ሚሊየን 444 ሺህ 660…
በበጀት አመቱ ስድስት ወራት ከ149 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በ2013 በጀት አመት የመጀመሪያው ስድስት ወር 149 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ።
የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው የተቋሙን የስድስት ወር አፈጻጸም አስመልክቶ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በስድስት ወሩ146 ነጥብ 9…
አምባሳደር ዶክተር አይሮሪት መሐመድ ያሲን ከሰላላ ነጻ የኢኮኖሚ ዞን ሀላፊዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦማን ሱልጣኔት የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዶክተር አይሮሪት መሐመድ ያሲን ከሰላላህ ነጻ የኢኮኖሚ ዞን ሀላፊዎች ጋር ተወያዩ።
አምባሳደር ዶክተር አይሮሪት መሐመድ ያሲን እና የኤምባሲው ሰራተኞች ከሰላላህ ነጻ…
አዋሽ ባንክ ለአነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ልዩ የባንክ አገልግሎት ማዘጋጀቱን ገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዋሽ ባንክ አነስተኛ መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ልዩ የባንክ አገልግሎት ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡
ይህም ኢንተርፕራይዞች ስራቸውን በተሻለ ሁኔታ ለመስራት እና ውጤታማ ለመሆን እንደሚያስችላቸው ነው ባንኩ የገለፀው
በመሆኑም በዘርፉ የተሰማሩ…
መንግስት ለነዳጅ 24 ቢሊየን ብር ባለፉት ሁለት ዓመታት ድጎማ ማድረጉ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት አመት የጥር ወር የነዳጅ ዋጋ ላይ መጠነኛ ክለሳ ማድረጉን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የአለም የነዳጅ ዋጋ ጭማሬን ተከትሎ በጥር ወር የነዳጅ ምርት አቅርቦት ላይ መጠነኛ የዋጋ ክለሳ መደረጉን በሚኒስቴሩ የንግድ ዕቃዎች…
በአዲስ አበባ 21 ወለሎች ያሉት የመኖሪያ አፓርታማ ሊገነባ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 21 ወለሎች ያሉት ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርታማ ሊገነባ ነው።
የመኖሪያ አፓርታማው ሮክስቶን እና ሂሆንግ ተሰኙ ድርጅቶች ለአካባቢ ተስማሚ ሆነው እንደሚገነቡ ተነግሯል።
አፓርታማው ሲግናል አካባቢ…
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የምርት መቀበያ መጋዘን ግንባታ በቴፒ ገንብቶ ማጠናቀቁን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ደረጃውን የጠበቀ የምርት መቀበያ መጋዘን ግንባታ በቴፒ ገንብቶ ማጠናቀቁን የገለጸ ሲሆን በኤሌክትሮኒክ ግብይትና ጨረታ 698 ተገበያዮችን ማሰልጠኑንም አስታወቀ፡፡
ምርት ገበያው ይህንን ያስታወቀው የ2013 በጀት ዓመት…
በአፋር ክልል የሚገኘውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ የተመለከተ ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል የሚገኘውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ የተመለከተ የአንድ ለአንድ ውይይት እየተካሄደ ነው።
በክልሉ የሚገኘውን የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ አስመልክቶ በሚካሄደው በዚህ ውይይት ላይ በክልሉ መዋእለ ነዋያቸውን ያፈሰሱ ኢንቨስተሮች እና …
ኢትዮጵያ በ38ኛው የካርቱም ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢትና ባዛር እየተካፈለች ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በ38ኛው የካርቱም ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢትና ባዛር ላይ እየተካፈለች ነው።
በንግድ ትርኢትና ባዛሩ ላይ መቀመጫቸውን ሱዳን ያደረጉ የተለያዩ ሃገራት ኤምባሲዎችና ኩባንያዎች ተሳታፊዎች ናቸው።
ባዛሩ የኢትዮጵያ የኢትዮጵያን ንግድ፣…