Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ባንኩ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ አተረፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ማትረፉን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ከታክስ በፊት ያገኘው የትርፍ መጠን ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀር 102 በመቶ ጭማሪ ማሳየቱን የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ፕሬዘዳንት አቶ ደርቤ አስፋው…

ኢትዮጵያ እና ጃፓን የ490 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ኢትዮጵያ እና ጃፓን የ490 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ እና በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ማትሱናጋ ዳይሱኬ ተፈራርመውታል፡፡ ገንዘቡ በኢትዮጵያ ኪቪድ19ኝን ጨምሮ…

እስከ ሰኔ ወር መጨረሻ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል ምርት ተሰብስቧል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) እስከ ሰኔ ወር መጨረሻ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ኩንታል ምርት መሰብሰብ መቻሉን የፌደራል ህብረት ስራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኮሮና ቫይረስን ምክንያት በማድረግ ሊፈጠር የሚችል ተገቢነት የሌለው የዋጋ ግሽበትን ለመከላከልና የምርት እጥረት እንዳይከሰት…

ፍትሓዊ የሀብት ክፍፍልን ማስፈንና የዋጋ ግሽበትን በነጠላ አሃዝ ለማቆየት ታቅዷል- አቶ አህመድ ሽዴ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አገር በቀል ኢኮኖሚ ማሻሻያን ማዕከል በማድረግ ፍትሓዊ የሀብት ክፍፍል ማስፈንና የዋጋ ግሽበትን በነጠላ አኅዝ ለማቆየት መታቀዱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ገለጹ። ዘላቂ የልማት ፋይናንስ የ10 ዓመት መሪ የልማት ዕቅድ ላይ ውይይት…

የሸገር ዳቦ በተመጣጣኝ ዋጋ በ400 ማከፋፈያዎች እየተሰራጨ እንደሚገኝ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሸገር ዳቦ በተመጣጣኝ ዋጋ በ400 ማከፋፈያዎች ለአዲስ አበባና አካባቢው ነዋሪዎች እየተሰራጨ እንደሚገኝ ተገለፀ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ የነበራቸው የፋብሪካው ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ሲሳይ ደበበ እንደገለፁት፥ ሸገር ዳቦ ፋብሪካ…

ሚድሮክ ኢትዮጵያ ግሩፕ 5 ሊትሩን የምግብ ዘይት በ330 ብር ለሸማቶች ማቅረብ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሚድሮክ ኢትዮጵያ ግሩፕ የምግብ ዘይት በተመጣጣኝ ዋጋ በአዲስ አበባ ከተማ እያቀረበ ይገኛል። ግሩፑ መንግስት በምግብ ዘይት ላይ የጣለውን ታክስና ቀረጥ በማንሳቱ 5 ሊትሩን የምግብ ዘይት በ330 ብር ለሸማቶች እያቀረበ እንደሚገኝ ነው የተገለፀው።…

የእርግብ አተር፣ ቀይ ዥንጉርጉር ቦሎቄ እና ፒንቶ ቢን የተባሉት ምርቶች ግብይታቸው በምርት ገበያ እንዲሆን ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የእርግብ አተር፣ ቀይ ዥንጉርጉር ቦሎቄ እና ፒንቶ ቢን የተባሉት የግብርና ምርቶች ግብይታቸው በኢትዮጵ ምርት ገበያ ብቻ እንዲፈጸም ተወስኗል፡፡ በ2012 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ ለማግኘት የታቀደው ገቢ ሙሉ በሙሉ ላለመገኘቱ ምክንያት ከሆኑ ጉዳዮች…

ለጎብኚዎች ብቻ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ታክሲዎች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ለጎብኚዎች ብቻ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ታክሲዎች ተመረቁ፡፡ ኦክሎክ ጀኔራል ትሬዲንግ የሚገጣጥማቸውና በሄሎ ታክሲ አገልግሎት የሚሰጡ የጎብኚዎች አገልግሎት ሰጭ ታክሲዎች በሸራተን አዲስ ሆቴል የባህልና ቱሪዝም…

ኢትዮጵያ የጎብኚዎች መዳረሻ ስፍራዎቿን በኦን ላይን ማስተዋወቅ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያን የጎብኚዎች መዳረሻ ስፍራዎች በኦን ላይን ማስተዋወቅ መጀመሩን የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የቱሪዝም ዘርፉ ኮሮና ወረርሽኝ ያሳደረበትን ተጽዕኖ የሚያገግምበትን አቅጣጫ በማስቀመጥ 3 በሊዮን ዶላር ለማግኘት ማቀዱን…

በዘንድሮው በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ ዘርፍ ከ3 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2012 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ ከ3 ቢሊየን በላይ የአሜሪካ ዶላር በላይ መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ ገቢው የእቅዱ 81 በመቶ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዲኤታው አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገልጸዋል፡፡ የተገኘው…