Browsing Category
ቢዝነስ
የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ ታዳሽ ኃይል ልማት የ10 ሚሊዮን ዶላር ብድር ፈቀደ
አዲስ አበባ፣ግንቦት 1፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ ታዳሽ ኃይል ልማት የ10 ሚሊዮን ዶላር ብድር መፍቀዱን አስታወቀ።
በረጅም ጊዜ የሚከፈለው ይህ ብድር በቱሉ ሞዮ አካባቢ ለሚገነባው የእንፋሎት ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት የሚውል መሆኑም ነው የተገለጸው።
ፕሮጀክቱ…
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች በኢንቨስትመንት ዘርፍ እየተሳተፉ ላሉ አርሶ አደሮችና አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት እውቅና ተሰጠ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች በኢንቨስትመንት ዘርፍ እየተሳተፉ ላሉ ግንባር ቀደም አርሶ አደሮችና አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት እውቅና ተሰጠ።
የእውቅና ስነስርዓቱ በጅማ ከተማ የተዘጋጀ ሲሆን፥ ከጅማ፣ ቡኖ በደሌና ኢሉ አባቦራ ዞኖች በቡና፣…
ከ72 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር ዋለ
አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ስድስት ቀናት ከ72 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ በተለያዩ የጉምሩክ ኬላ ጣቢያዎች በቁጥጥር ስር መዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ የተያዙባቸው ቦታዎች ጅግጅጋ፣ ድሬደዋ፣ ሀረር፣ ሞያሌ፣ አዳማ፣…
የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በምጣኔ-ሀብት ላይ የሚያስከትለውን አሉታዊ ጫና የሚቀንሱ የፖሊሲ ውሳኔዎች ተላልፏል
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ምጣኔ-ሃብት ላይ የሚያስከትለውን አሉታዊ ጫና ለመቀነስ ያስችላሉ ያላቸውን የተለያዩ የፖሊሲ ውሳኔዎች ማሳለፉን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ ገለጹ።
ውሳኔዎቹ ከውዝፍ…
የገቢዎች ሚኒስቴር በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ183 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 20፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ183 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ።
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በዘጠኝ ወራት 190 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 183 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በመሰብሰብ የእቅዱን 96 በመቶ ማሳካቱን…
አቶ ጌታቸው ሀጎስ የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ኩባንያዎች ጊዜያዊ ዋና ስራ አስፈፃሚ በመሆን ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ ጌታቸው ሀጎስ የሚድሮክ ቴክኖሎጂ ግሩፕ ኩባንያዎች ጊዜያዊ ዋና ስራ አስፈፃሚ በመሆን ተሾሙ።
ከ20 ዓመት በላይ የኩባንያዎቹ ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው ያገለገሉት ዶክተር አረጋ ይርዳው ከሃላፊነት መነሳታቸውን ተከትሎ ነው የተሾሙት።…
ከ21 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገርቱ በተለያዩ የጉምሩክ ኬላ ጣቢያዎች ላይ ግምታዊ ዋጋቸው ከ21 ሚሊየን ብር በላይ የሆነ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በአንድ ሳምንት ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።
የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ ከተያዙባቸው ቦታዎች መካካል…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎ ጭነት አገልግሎቱን ለህክምና ቁሳቁስ ማጓጓዣነት በስፋት ማሰማራቱን ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎ ጭነት አገልግሎቱን ለህክምና ቁሳቁስ ማጓጓዣነት በስፋት ማሰማራት መጀመሩን ገለፀ።
አየር መንገዱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫው፥ በዓለም ላይ የተከሰተውን የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝን…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለጋራ መኖሪያ ቤት ደንበኞቹ የ3 ወራት የብድር መክፈያ እፎይታ ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ ምክንያት በማድረግ ለጋራ መኖሪያ ቤት ደንበኞቹ የሶሰት ወራት የብድር መክፈያ እፎይታ ጊዜ መስጠቱን አስታወቀ።
በዚህም ባንኩ ከደንበኞቹ መሰብሰብ የሚችለውን ከግማሽ ቢሊየን ብር…
በመዲናዋ የኮሮና ቫይረስ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እና የተረጋጋ የበዓል ግብይት ማካሄድ የሚያስችሉ ቦታዎች ይፋ ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኮሮና ቫይረስ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እና የተረጋጋ የበዓል ግብይት ለማካሄድ የቁም እንስሳት መሸጫ ቦታዎች ዝርዝር ይፋ ሆነዋል።
የከተማው ንግድ እና ኢንዱስትሪ ቢሮ ባወጣው መግለጫ ነጋዴው እና ሸማቹ በግብይቱ ወቅት…