Browsing Category
ቢዝነስ
አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ የሩሲያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በሚሰማሩበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሀገሪቱ ባለሃብቶች ጋር በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ነዋያቸውን በኢትዮጵያ በሚያፈሱበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ፡፡
ውይይቱ በሴንት ፒተርስበርግ በክልሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና በንግድ ማህበራት…
800 የቻይና ኩባንያዎች በታንዛኒያ መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 800 የቻይና ኩባንያዎች በተለያዩ ዘርፎች በታንዛኒያ መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ ዝግጁ መሆናቸው ተገለፀ።
በታንዛኒያ የሚገኙ የቻይና የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ከአዲሷ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ጋር በነበራቸው ውይይት ላይ ነው ይህ…
በድሬዳዋ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ1 ቢሊየን 75 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘጠኝ ወራት ውስጥ 1 ቢሊየን 267 ሚሊየን 936 ሺህ 139 ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 1 ቢሊየን 75 ሚሊየን 575ሺህ 415 ብር መሰብሰቡን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር…
የዘመን ባንክ አክሲዮን ማህበር አዳዲስ አሰራሮችን ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘመን ባንክ አክሲዮን ማህበር አዳዲስ አሰራሮችን ይፋ አደረገ
ባንኩ የማስተር ፕላቲኒየም ካርድ እንዲሁም የሞባይልና ኢንተርኔት መተግበሪያውን በአዲስ መልኩ ማዘጋጀቱን አስታዉቋል ።
የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ደረጀ ዘበነ÷ አዳዲስ…
በመጋቢት ወር ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት ከ107 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጋቢት ወር ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት ከ107 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስላጣን አስታወቀ፡፡
ገቢው በወሩ ወደ ተለያዩ አገራት ከተላከው 27 ሸህ 200 ቶን ቡና መሆኑ ታውቋል፡፡…
የረመዳን ጾምን እና የፋሲካ በዓልን መሰረት በማድረግ ለምግብ ፍጆታ የሚውሉ ሸቀጦች የሟሟላት ስራ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)- የረመዳን ጾምን እና የፋሲካ በዓልን መሰረት በማድረግ ለምግብ ፍጆታ የሚውሉ ሸቀጦች የሟሟላት ስራ ጀምሬአለው አለ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ፡፡
ቢሮው ይህን ያለው ጣቢያችን በዛሬው እለት በመዲናዋ የሚገኙ ከ800 በላይ…
የመጋቢት ወር የዋጋ ግሽበት 20 ነጥብ 6 በመቶ ሆኖ መመዝገቡ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመጋቢት ወር የዋጋ ግሽበት 20 ነጥብ 6 በመቶ ሆኖ መመዝገቡን የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
ኤጀንሲው በእህሎች ላይ የታየው የዋጋ ጭማሪ በያዝነው ወርም የቀጠለ መሆኑን ጠቅሶ ለምግብ ዋጋ ግሽበት መጨመር ከፍተኛ አስተዋጽዖ…
በሚያዚያ ወር የነዳጅ ምርቶች የችርችሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚያዚያ ወር ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር የሌሎች የነዳጅ ምርቶች የችርችሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከመጋቢት 26 እስከ ሚያዚያ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ተግባራዊ የሚሆን…
ባለፉት ስምንት ወራት ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስምንት ወራት ከ 2 ቢሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮንትሮባንድ መቆጣጠርና ኦፕሬሽን ዳይሬክቶሬት አስታወቀ።
ኮሚሽነር አይንሻ ቶላ…
አማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም ወደ ባንክነት ተሸጋገረ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አማራ ብድርና ቁጠባ ተቋም (አብቁተ) "ፀደይ ባንክ” በሚል መጠሪያ ወደ ባንክነት ሽግግር አድርጓል።
የተቋሙን ወደ ባንክነት ሽግግር አስመልክቶ የባለአክሲዮኖቹ ጉባዔ ዛሬ በባሕር ዳር ተካሂዷል።
በዝግጅቱ ላይ የአማራ ክልል ርእሰ…