Browsing Category
ቢዝነስ
ምርት ገበያው በስድስት ወራት ውስጥ የ17 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ምርቶችን አገበያየ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በበጀት አመቱ ስድስት ወራት 338 ሺህ 253 ሜትሪክ ቶን ምርቶችን በ17 ነጥብ 52 ቢሊየን ብር አገበያየ።
ምርት ገበያው ለጣቢያችን በላከው መግለጫ በስድስት ወሩ ያካሄደው ግብይት ከእቅዱ 5 በመቶ፣ ካለፈው በጀት ዓመት…
የወረታ ደረቅ ወደብ አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ) የወረታ ደረቅ ወደብና ተርሚናል አገልግሎት መስጠት ሊጀምር ነው።
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ወረታ ከተማ ያስገነባው ደረቅ ወደብና ተርሚናል የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ተጠናቆ…
ባለፉት 6 ወራት ከወጪ ንግድ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ባለፉት ስድስት ወራት ከወጪ ንግድ 1 ነጥብ 33 ቢሊየን ዶላር ማግኘቱን አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ በግማሽ ዓመቱ 1 ነጥብ 66 ቢሊየን ዶላር ለማግኘት አቅዶ ነው ይህን ገቢ ማግኘት የቻለው፤ ይህም የእቅዱን 80 በመቶ…
በመዲናዋ በግማሽ ዓመቱ ለ104 ሺህ ወጣቶች የስራ ዕድል ተፈጠረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በግማሽ ዓመቱ ለ104 ሺህ ወጣቶች የስራ ዕድል መፈጠሩን የከተማዋ አስተዳደር የስራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ አስታወቀ።
ቢሮው የስድስት ወራት እቅድ አፈጻጸሙን በገመገመበት ወቅት ከ125 ሺህ በላይ ስራ ፈላጊዎችን…
ታፍ ኦይል ኢትዮጵያ በ450 ሚሊዮን ብር ያስገነባውን የነዳጅ ዴፖ አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ታፍ ኦይል ኢትዮጵያ በ450 ሚሊየን ብር ወጪ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግቢ ያስገነባውን 6 ሚሊየን ሊትር ነዳጅ መያዝ የሚችል የነዳጅ ዴፖ ዛሬ አስመረቀ።
የአውሮፕላን ነዳጅ ማከማቻ ዴፖው ግንባታ ሁለት ዓመታትን ፈጅቷል።
የንግድና ኢንዱስትሪ…
የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ዕቅድን ለማሳካት ተጨማሪ 20 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ጥር 19፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር በቀል ኢኮኖሚ ዕቅድን ለማሳካት ተጨማሪ 20 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ እየሰራ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
መንግስት የሀገር በቀል ኢኮኖሚ እቅዱን ለማሳካት ከአጋር ሀገራት የ10 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ያገኘ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስትር…
በእስራኤል የኢትዮጵያን ቡና ለማስተዋወቅ የተዘጋጀ አውደ ርዕይ እና የምክክር መድረክ ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2012 (ኤፍቢሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያን ቡና ለማስተዋወቅ የተዘጋጀ አውደ ርዕይ እና የምክክር መድረክ ተካሄደ።
በእስራኤል የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ረታ ዓለሙ ሃገራቱ በንግዱ ዘርፍ ያላቸውን ትስስር ማጠናከር አለባቸው ብለዋል።…
የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በስድስት ወራት ውስጥ የጎብኚዎች ፍሰት መጨመሩን ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ በበጀት አመቱ 6 ወራት የክልሉ የጎብኚዎች ፍሰትና ገቢ መጨመሩን አስታወቀ።
ቢሮው በ2012 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወራት 8 ሚሊየን 176 ሺህ 623 የሀገር ውስጥ ጎብኚዎችን ለመሳብ አቅዶ 7 ሚሊየን 26 ሺህ…
የገቢዎች ሚኒስቴር በአስር ዓመት የብልፅግና መሪ ዕቅድ ላይ ተወያየ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋመቱ ጋር በአስር ዓመት የብልፅግና መሪ ዕቅድ ላይ መወያየቱን አስታወቀ፡፡
የኢፌዴሪ የገቢዎች ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ዘመዴ ተረፈ÷ ሚኒስቴር ሚስሪያ ቤቱና ተጠሪ ተቋመቱ (ጉምሩክ ኮሚሽንና ብሔራዊ ሎተሪ) ሀገራዊ የብልፅግና…
ባለፉት ስድስት ወራት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ።
ኮሚሽነሩ አቶ ደበሌ ቃበታ እንደገለጹት ዕቃዎቹ የተያዙት በሃገሪቱ ወጪና ገቢ ዕቃዎች ላይ በተካሄደ ጸረ ኮንትሮባንድ…