Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ወደ ኢትዮጵያ ጉዞ የተሰኘ የቱሪዝም መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ጥር 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ50 በላይ የኬንያ የጉዞ ወኪሎች እና አስጎብኚዎች የተሳተፉበት ወደ ኢትዮጵያ ጉዞ የተሰኘ የቱሪዝም መድረክ በኬንያ ተካሄደ። መድረኩ በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና በናይሮቢ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አማካኝነት የተዘጋጀ ነው።…

ሚኒስቴሩ ባለፉት ስድስት ወራት 127 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት ስድስት ወራት 125 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ 127 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ። አፈጻጸሙ የዕቅዱን 101 በመቶ ሲሆን፥ ካለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ28 ነጥብ 9…

ኢትዮጵያ አካታች የፋይናንስ ስርዓትን በማስፋፋት መካከለኛና አነስተኛ ተቋማትን ለመደገፍ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች መሆኑ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2012 (ኢፍ ቢ ሲ) በዳቮስ እየተካሄደ ባለው የዓለም የኢኮኖሚክ ፎረም ላይ “ከግለሰብ ያለፈ አካታች ፋይናንስ፣ የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ሚና” በሚል ርዕስ ውይይት ተካሂዷል። በፎረሙ የፋይናንስ አካታችነትን በተለይም በታዳጊ ሃገራት ለማስፋፋት…

የደቡብ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን ባለፉት 6 ወራት ከ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን ባለፉት 6 ወራት ከ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ዘይቱና ኢብራሂም በበጀት አመቱ ከመደበኛና ከማዘጋጃ ቤት በአጠቃላይ 12 ቢሊየን ብር ግብር ለመሰብሰብ ታቅዶ…

ባንኩ በግማሽ ዓመቱ 31 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስድስት ወራት 31 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን አስታወቀ። የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ባጫ ጊና ከግሉ ዘርፍ 24 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰቡን ተናግረዋል፡፡ በእቅድ ተይዞ ከነበረው…

የህንዱ አፍሪካብ ኩባንያ በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ የማፍሰስ ፍላጎት እንዳለው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህንድ አፍሪካብ ኩባንያ በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋይ የማፍሰስ ፍላጎት እንዳለው ገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር አክሊሉ ሃይለሚካኤል ከአፍሪካብ ኩባንያ ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትር ዲኤታው የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ…

የአፍሪካ ሃገራት የተፈጠሩ የኢንቨስትመንት ትብብር ዕድሎችን በጥንቃቄ መጠቀም ይገባቸዋል – ም/ጠ/ ሚ አቶ ደመቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 11 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሃገራት የተፈጠሩ ዓለምአቀፍ የኢንቨስትመንት ትብብር ዕድሎችን በጥንቃቄ መጠቀም እንደሚገባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን አስታወቁ። ሃያ የሚጠጉ አፍሪካ ሃገራት መንግሥታት የታደሙበት የብሪታኒያ -አፍሪካ የኢንቨስትመንት…

ለበዓሉ ወደ ጎንደር 19 ተጨማሪ በረራዎች ተዘጋጅተዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ ከአዲስ አበባ ጎንደር ተጨማሪ 19 የበረራ መርሃ ግብር ማዘጋጀቱን አስታወቀ። ለጥምቀት በዓልና ተያያዥ ጉዳዮች በቀጥታ ወደ ጎንደር የሚያመሩ 2 ሺህ 500 የሚደርሱ መንገደኞች…

አየር መንገዱ በኩዌት 2020 አቪየሽን ሾው ላይ እየተካፈለ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኩዌት እየተካሄደ ባለው 2020 አቪየሽን ሾው ላይ እየተካፈለ ነው። አየር መንገዱ በኩዌት ከሚገኘው የኢፌዴሪ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ነው እየተሳተፈ የሚገኘው። በኩዌት ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እየተካሄደ…

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን  ፓርኮች ለሰራተኞቻቸው የመኖሪያ ቤት እንዲያቀርቡ እያግባባ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ለሰራተኞቻቸው  የመኖሪያ ቤት ገንብተው እንዲያቀርቡ እያግባባ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን  አስታወቀ። ሰራተኞች በኢንዱስትር ፓርኮች ተረጋግተው እንዳይሰሩ  የቤት ችግር ዋነኛው እንቅፋት ሆኖ እየተስተዋለ ነው።…