Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ኢትዮጵያና የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ሀገራት የጋራ ገበያ የ6 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ የጋራ ገበያ የድንበር አካባቢዎችን ለማልማት የ6 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር ስምምነት ተፈራረሙ። በስምምነቱ መሰረት ድጋፉ የድንበር አስተዳደር፣ በሞያሌ እና ጋላፊ ኬላ ንግድና ትራስንፖርት ለማሻሻል  እንደሚውል…

በደቡብ ክልል ከ6 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ6 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። ፈቃድ የተሰጠው ባለሀብቶች በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ለመሰማራት…

ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ መዘጋጀቱን ሚኒስቴሩ ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከየካቲት 27 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ መዘጋጀቱን ገለጸ። ሚኒስቴሩ ለጣቢያችን በላከው መግለጫ እንደገለጸው የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋው ከነገ የካቲት…

ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበር አርአያ ሊሆኑ ይገባል – አቶ ላቀ አያሌው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ ግብር ከፋዮች የታክስ ህግን በማክበርና የልህቀት ማዕከል በመሆን አርአያ ሊሆኑ ይገባል አሉ የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው፡፡ በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት ከግብር ከፋዮችና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በዛሬው…

2 ቢሊየን ብር የሚጠጋ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሰባት ወራት 1 ቢሊየን 988 ሚሊየን 214 ሺህ 981 ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከዚህ ውስጥ 1 ቢሊየን 608 ሚሊየን 582 ሺህ…

ኢትዮጵያ በ2021 የገልፍ የምግብ እና መጠጥ ንግድ አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2021 የገልፍ የምግብ እና መጠጥ ንግድ አውደ ርዕይ በዱባይ ተከፍቷል፡፡ አውደ ርዕዩን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ከፍተዋል ፡፡ በዘርፍ የተሰማሩ ኢንዱስትሪዎችን ማስተዋወቅ…

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ጋር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ተፈራረመ፡፡   ጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ከመንግስት የጋራ መኖሪያ ቤቶችና ከሪል ስቴት በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ የቤት…

አየር መንገዱ 95 ሚሊየን የአበባ ዝንጣፊ ለተለያዩ ሀገራት ማጓጓዙን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 95 ሚሊየን የአበባ ዝንጣፊ ለተለያዩ ሀገራት ማጓጓዙን ገለፀ፡፡   አየር መንገዱ 95 ሚሊየን የአበባ ግንጣይ ወይም ዝንጣፊውን ማጓጓዝ የቻለው በቫላንታይን ወቅት ብቻ መሆኑን አስታውቋል፡፡…

በአዲስ አበባ ዙሪያ በሚገነባው ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የግንባታ ቅድመ ዝግጅት ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዙሪያ በሚገነባው ግዙፍ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የግንባታ ቅድመ ዝግጅትን በተመለከተ በገንዘብ ሚኒስቴር ውይይት ተካሂዷል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳደር አቶ…

ባንኩ በስድስት ወራት ውስጥ ከ83 ቢሊየን በላይ ተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰበ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2013 የመጀመሪያ ግማሽ በጀት አመት 83 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የተቀማጭ ገንዘብ ማሰባሰብ መቻሉን አስታወቀ፡፡ በግማሽ ዓመቱ ባንኩ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን አዳዲስ የተቀማጭ ሂሳቦችን ያስከፈተ ሲሆን÷ የዕቅዱን 221…