Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የቻይናው ሻንግቴክስ ኩባንያ በ65 ሚሊየን ዶላር ወጪ በቦሌ ለሚ ሊሰማራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ሻንግቴክስ ሆልዲንግ ኩባንያ በ65 ሚሊየን ዶላር ወጪ በቦሌ ለሚ 2 ኢንዱስትሪ ፓርክ ሊሰማራ ነው። ኩባንያው በፓርኩ መሰማራት የሚያስችለውን የኪራይ ስምምነት ከኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ልማት ኮርፖሬሽን ጋር በዛሬው እለት…

የኤሌክትሮኒክስ አንድ መስኮት አገልግሎት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሌክትሮኒክስ አንድ መስኮት አገልግሎት በዛሬው እለት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ይፋ ሆነ። በአገልግሎቱ ይፋ ማድረጊያ ስነ ስርዓት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ ሚኒስትሮች፣ አምባሳደሮች የተለያዩ ተቋማት መሪዎች እና…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ኢንስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሀገሪቱን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲቀጥል ለማስቻል ከታህሳስ 25 ቀን 2012 ዓ.ም እስከ ጥር 30 ቀን 2012…

የአዲስ አበባ የህብረት ስራ ማህበራት ኤጄንሲ ለበዓሉ መሰረታዊ የፍጆታ ሸቀጦች ማቅረቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የህብረት ስራ ማህበራት ኤጄንሲ ለገና በዓል የመሰረታዊ ፍጆታ ሸቀጦችን በበቂ ሁኔታ ማቅረቡን አስታወቋል። ኤጀንሲው ከክልል ህብረት ስራ ዩኒየኖች ጋር ጥምረት በመፍጠር የግብርና ምርቶችን እያቀረበ መሆኑን የኤጀንሲው ዋና…

የኢትዮ ኳታር የንግድ እና ኢንቨስትመንት ፎረም ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 24፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ኳታር ንግድ እና ኢንቨስትመንት ፎረም በዶሃ ሊካሄድ ነው። ፎረሙ በሁለቱ ሃገራት መካከል ያለውን የንግድ ግንኙነት ወደ ተሻለ ደረጃ የሚያሸጋግር መሆኑ ነው የተገለፀው። ከዚህ ባለፈም በሁለቱ ሃገራት መካከል ያለውን የልምድ ልውውጥ…

በህዳር ወር ከወጪ ንግድ 190 ነጥብ 73 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት አመቱ በህዳር ወር ከወጪ ንግድ 190 ነጥብ 73 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከግብርና፣ ከማምረቻው ዘርፍ እና ከማዕድን ውጤቶች 289 ነጥብ 15 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ለማግኘት…

የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በአምስት ወራት ውስጥ 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 22 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በበጀት አመቱ አምስት ወራት ውስጥ 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ገለፀ። የቢሮው ሀላፊ ወይዘሮ ብዙአየሁ ቢያዝን እንደገለፁት፥ 5 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ ነው የተጠቀሰውን ገቢ የሰበሰበው።…

ኤክሳይዝ ታክስ ተጨምሯል የሚል የተሳሳተ ምክንያት አላስፈላጊ ዋጋ በሚጨምሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ይወሰዳል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኤክሳይዝ ታክስ ተጨምሮብናል የሚል የተሳሳተ ምክንያት በማቅረብ በምርቶች ላይ አላስፈላጊ ዋጋ የሚጨምሩ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ እሸቴ አስፋው ገለፁ። በአንዳንድ የፍጆታ ሸቀጦች ላይ…

ዓባይ ባንክ የ1 ሚሊየን ብር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬት መሸጡን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓባይ ባንክ የ1 ሚሊየን ብር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ትኬት መሸጡን ገለፀ፡፡ ባንኩ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር በጋራ መስራት ከጀመረ ወዲህ ደንበኖቹ የአውሮፕላን ትኬትን በቀላሉ በሞባይል ባንኪንግ እንዲያገኙ ማድረግ መቻሉን አስታውቋል።…

በመዲናዋ ባለፉት ስድስት ወራት የታደሰው የንግድ ስራ ፈቃድ  ከእቅዱ አንፃር ዝግተኛ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት 347 ሺህ የንግድ ስራ ፈቃዶችን ለማደስ ታቅዶ ማደስ የተቻለው 197 ሺህ 254 የንግድ ስራ ፈቃዶች መሆኑን  የአዲስ አበባ ንግድና ኢንዱስትሪ  ቢሮ አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ንግድና ኢንዱስትሪ  ቢሮ የንግድ ስራ የንግድ…