Browsing Category
ቢዝነስ
የነዳጅ ቅሸባንና ሌሎች በዘርፋ እየተፈጠሩ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ዘመናዊ አሠራር ይዘረጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የነዳጅ ቅሸባንና ሌሎች በዘርፋ እየተፈጠሩ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ዘመናዊ አሠራር እንደሚዘረጋ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር፣ ከክልልና ከተማ አስተዳደር የንግድና ኢንዱስትሪ እና…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የበቆሎ መጋዝን ደረሰኝ የብድር አገልግሎት ሊጀምሩ ነው
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የኢትዮጵያ ምርት ገበያ የበቆሎ መጋዝን ደረሰኝ የብድር አገልግሎት ሊጀምሩ መሆኑን አታወቁ።
አገልግሎቱ አምራቾች ወይም ተገበያዮች በኢትዮጵያ ምርት ገበያ መጋዝን ምርታቸውን በማስገባት ለምርታቸው የተሰጣቸውን የዋጋ…
የወጪ ንግዱን በማጠናከር የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ማሳደግ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 14፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የወጪ ንግዱን በማጠናከር የሃገሪቱን ኢኮኖሚ ማሳደግ እንደሚያስፈልግ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ ፡፡
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለወጪ ንግድ ማነቆ በሆኑ ችግሮችና እና መፍትሄዎች ዙሪያ ከአምራቾች፣ ላኪዎችና ከሚመለከታቸው የመንግስት እና…
በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች የተስተዋለው የነዳጅ እጥረት ብዙዎችን ለእንግልት እየዳረገ ነው
አዲስ አበባ፣ታህሳስ 13፣2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትናንት በስቲያ ጀምሮ በአዲስ አበባ እና በትላልቅ የክልል ከተሞች የተስተዋለው የነዳጅ አቅርቦት ችግር የብዙዎችን እንቅስቃሴ እያስተጓጎለ ነው።
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በአዲስ አበባ ቅኝት ባደረገባቸው የነዳጅ ማደያዎች የአቅርቦት ችግር መኖሩን…
የሸገር ዳቦ ፋብሪካ የሲቪል ስራው መጠናቀቁ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢ/ር ታከለ ኡማን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ የካቢኔ አባላት እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ከስድስት ወራት በፊት ግንባታው የተጀመረውን የሸገር የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ግንባታ ያለበትን ደረጃ በቦታው በመገኘት ተመለከቱ፡፡
በከተማ ውስጥ ያለውን…
የገቢዎች ሚኒስቴር በህዳር ወር 19 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በህዳር ወር 19 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በ2011 የንቅናቄ ስራዎች በአጠቃላይ በሀገር አቀፍ ደረጃ በተፈጠረዉ ግንዛቤ የግብር ጉዳይ የህዝብ አጀንዳ በመሆኑ የገቢ አሰባበሰቡ…
ባለፉት አራት ወራት ከወጪ ንግድ 916 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2012 በጀት ዓመቱ አራት ወራት ከግብርና፣ ከማምረቻ እና ከማዕድን ምርቶች ዘርፍ 916 ነጥብ 21 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ተገኘ፡፡
በበጀት ዓመቱ አራት ወራት 1 ነጥብ 07 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ ነው 916…
ምርት ገበያው በህዳር ወር 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸውን ምርቶች አገበያየ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በህዳር ወር 2 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸውን 60 ሺህ 825 ቶን ምርቶች ማገበያየቱን አስታወቀ።
ምርት ገበያው ለጣቢያችን በላከው መግለጫ በህዳር ወር ከተገበያዩት ምርቶች ውስጥ ቡና 36 በመቶ የግብይት…
የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት 150 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የአቅም ግንባታ እና ስልጠና የሚውል 150 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አፀደቀ፡፡
ይህ የገንዘብ ድጋፍ ደረጃውን የጠበቀ ደረጃ ሶስት የባዮሴፍቲ ቤተ ሙከራ ከተሟላ መሳሪያ ጋር…
የዓለም ባንክ እና አይ ኤም ኤፍ ለሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያው ከሚያስፈልገው ገንዘብ ውስጥ 60 በመቶውን ለመሸፈን ተስማሙ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ኢትዮጵያ ለሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ ከሚያስፈልጋት 10 ቢሊየን ዶላር ውስጥ ከግማሽ በላዩን ለመሸፈን ተስማሙ።
ኢትዮጵያ ዘላቂነት ያለው እና የህዝብን ተጠቃሚነት…