Browsing Category
ቢዝነስ
ኢትዮጵያ ከመጭው ጥቅምት ወር ጀምሮ በሯን ለቱሪዝም ክፍት ታደርጋለች
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከመጭው ጥቅምት ወር ጀምሮ በሯን ለቱሪዝም ክፍት እንደምታደርግ ቱሪዝም ኢትዮጵያ አስታወቀ።
የቱሪዝም ኢትዮጵያ ዋና ዳይሬክተር አቶ ስለሺ ግርማ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንዳሉት የኮሮና ቫይረስ በቱሪዝሙ ዘርፍ ላይ ከፍተኛ…
አየር መንገዱ ለደቡብ አፍሪካ አየር መንገድ አውሮፕላን እና አብራሪዎችን ለማቅረብ ፈቃደኛ ነው – አቶ ተወልደ
አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለደቡብ አፍሪካ አየር መንገድ አውሮፕላኖችን፣ አብራሪዎች ለማቅረብና እና የጥገና አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ።
የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ተወልደ ገብረማሪያም ከደቡብ አፍሪካ መንግስት ጋር…
ከ100 ሺህ ብር በላይ አሮጌውን የብር ኖት የመቀየሪያ ጊዜ ጥቅምት 6 ቀን 2013 ዓ.ም ይጠናቀቃል
አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ100 ሺህ እስከ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር አሮጌውን የብር ኖት በእጃቸው የያዙ አካላት እስከ ጥቅምት 6 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲሱ የብር ኖት እንዲቀይሩ ብሄራዊ ባንክ አሳሰበ።
አሮጌውን የብር ኖት በአዲሱ የብር ኖት ለመቀየር መንግስት የ90…
የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ400 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ400 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ፡፡
የገንዘብ ሚኒስቴር በትዊተር ገጹ እንዳስታወቀው ድጋፉ የከተማ ሴፍቲኔት ፕሮግራምን ለመደገፍ የሚውል ነው፡፡
ከዚህ ውስጥ 50 ሚሊየን ዶላሩ ስደተኞች በሚገኙበት አካባቢ…
ዘመን ባንክ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ በክፍያ ፈጻሚነት መሳተፍ የሚያስችለውን ዕውቅና አገኘ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን ለዘመን ባንክ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ በክፍያ ፈጻሚነት ለመሳተፍ የሚያስችለውን ዕውቅና ዛሬ ሰጠ፡፡
የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ዑሌሮ ኡፒየው በተካሄደው የዕውቅና አሰጣጥ ስነ-ስርዓት ላይ በመገኘት…
የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ባለፈው በጀት አመት ከታክስ በፊት 55 ነጥብ 55 ቢሊየን ብር አተረፉ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ሥር ያሉ 21 የልማት ድርጅቶች በ2012 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 55 ነጥብ 55 ቢሊየን ብር አተረፉ፡፡
ትርፉ በበጀት ዓመቱ ከተሰጠ የ300 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ምርትና አገልግሎት…
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ነገ በአዲስ አበባ በተመረጡ ቅርንጫፎች አግልግሎት እንደሚሰጥ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በነገው እለት እሁድ መስከረም 10 2013 ዓ.ም በአዲስ አበባ በተመረጡ ቅርንጫፎች አግልግሎት እንደሚሰጥ አስታወቀ።
ባንኩ አዲሱ የብር ኖት ስርጭት መጀመርን በማስመልከት አገልግሎቱን እንደሚሰጥም ባወጣው መረጃ…
የጥቃቅንና አነስተኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች ምርቶቻቸውን እንዲያሳድጉ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 5 ፣2013 ( ኤፍ.ቢ.ሲ) የጥቃቅንና አነስተኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንተርፕራይዞች ምርቶቻቸውን የማሳደግ ዓላማ ያለው የገንዘብ ድጋፍ ስምምነት ተደርጓል።
የገንዘብ ድጋፍ ስምምነቱ የተደረገው በኢትዮጵያ ንግድ እና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት፣ ፕሪሳይስ ኢንተርናሽናል…
በአማራ ክልል ከ800 በላይ የነዳጅ ማደያዎች ሊገነቡ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በክልሉ የነዳጅ አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ ተጨማሪ ከ800 በላይ የነዳጅ ማደያዎችን ለመገንባት መታቀዱን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡
በዚህም በአማራ ክልል የነዳጅ አቅርቦት ችግሩን ለመፍታት አዲስ የነዳጅ ማደያ እና የቦታ…
ንግድ ባንኮች ከሚያቀርቡት ብድር 5 በመቶውን በተንቀሳቃሽ ንብረት ለሚሰጥ የብድር አይነት እንዲያውሉት የሚያዝ መመሪያ ወጣ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ ንግድ ባንኮች ከሚያቀርቡት ብድር 5 በመቶውን በተንቀሳቃሽ ንብረት ለሚሰጥ የብድር አይነት እንዲያውሉት የሚያዝ መመሪያ ማውጣቱን ብሄራዊ ባንክ አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ተንቀሳቃሽ ንብቶሮችን በዋስትና አስይዞ መበደር…