Browsing Category
ቢዝነስ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ብቻ አገልግሎት የሚሰጡበት ቅርንጫፍ ከፈተ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴት ሠራተኞች ብቻ አገልግሎት የሚሰጡበት ሁለተኛውን ቅርንጫፍ ልደታ አካባቢ ከፈተ።
በቅርንጫፉ ምረቃ መርሃ ግብር ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንትና አቶ ባጫ ጊና፥ ባንኩ ከ77 ዓመታት በላይ በዘለቀው…
የሀገር ውስጥ ባለሃብቶችን ተሳትፎ ማሳደግ የሚያስችሉ አሰራሮች እየተዘረጉ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀገር ውስጥ ባለሃብቶችን ተሳትፎ ማሳደግ የሚያስችሉ አዳዲስ አሰራሮችን እየዘረጋ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለጸ።
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር አቶ አበበ አበባየሁ የሃገር ውስጥ ባለሃብቶች ካለው ዓለም አቀፍ ልምድና እውቀት…
የደብረ ሆላንድ የዶሮ እርባታ ድርጅት ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የዶሮ እርባታ እያከናወነ ነው
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን አካባቢ የሚገኘው የደብረ ሆላንድ የዶሮ እርባታ ድርጅት ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የዶሮ ማርባት ስራዎችን እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል።
ከሁለት አመት በፊት በዘርፉ የተሰማራው ድርጅቱ…
በህንድ የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት፣ ንግድና ቱሪዝም መስኮች የሚያስተዋውቅ ፎረም ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ በማድህያ ፕራዴሽ ግዛት ዋና ከተማ ቦህፓል የኢትዮጵያን ኢንቨስትመንት፣ ንግድና ቱሪዝም መስኮች የሚያስተዋውቅ ፎረም ተካሄደ።
በኒውዴልሂ የሚገኘው የኢፌዴሪ ኤምባሲ ከማድህያ ፕራዴሽ የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤቶች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር…
ኢትዮ ቴሌኮም በብሮድባንድ ኢንተርኔት አግልግሎቱ ላይ የዋጋ ቅናሽ አደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በብሮድባንድ ኢንተርኔት አግልግሎቱ ላይ ማሻሻያ እና የዋጋ ቅናሽ ማድረጉን አስታውቋል።
በዚህም ለግል ተጠቃሚዎች እስከ 69 በመቶ፣ ለVPN አግልግሎት እስከ 72 በመቶ እንዲሁም ለኢንተርፕራይዞች እስከ 65 በመቶ የሚደርስ…
ስለአዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ ለህብረተሰቡ በቂ ግንዛቤ ይሰጣል ተባለ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 17 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በአዲሱ ኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ዙሪያ ለከህብረተሰቡ በቂ ግንዛቤ እንደሚሰጥ የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
አዲሱ የኤክሳይዝ ታክስ ምክንያት በማድረግ አንዳንድ አካላት አላስፈላጊ ዋጋ ለመጨመር ሲንቀሳቀሱ ይታያል ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው÷…
የገበያ ንረት የሚፈጥሩ አካላትን መንግስት እንዲቆጣጠር የደቡብ ክልል ነዋሪዎች ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገበያ ንረት እንዲፈጠር የሚያደርጉ አካላትን መንግስት ሊቆጣጠር እንደሚገባ የደቡብ ክልል ነዋሪዎች አሳሰቡ።
በገበያ ውስጥ ተሳትፎ ያላቸውን ማህበራት ማጠናከር ገበያውን ለማረጋጋት አማራጭ መሆኑን ነዋሪዎች ጠቁመዋል።
ህዝቡም ከመንግስት ጎን…
ባለፉት 7 ወራት ለዓለም ገበያ ከቀረበ ቡና 407 ሚሊየን ዶላር ተገኘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ሰባት ወራት ለዓለም አቀፍ ገበያ ከቀረበ ቡና 407 ሚሊየን ዶላር መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ።
በሰባት ወራቱ 150 ሺህ ቶን ቡና ለዓለም አቀፉ ገበያ የተላከ ቢሆንም፥ የተገኘው ገቢ ከዛሬ 10 ዓመት በፊት…
ከተወገዱ ንብረቶች ከ32 ሚሊየን ብር በላይ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንግስት ግዢና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ንብረቶችን በማስወገድ ከ32 ሚሊየን ብር በላይ ማግኘቱን አስታወቀ።
የድርጅቱ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መልካሙ ዳአፋል ለፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ ገቢው ባለፉት…
ለሁለት ቀናት የተካሄደው የቡና ምርምርና ልማት ሲምፖዚየም ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲላ ዩኒቨርሲቲ ሲካሄድ የነበረው የቡና ምርምርና ልማት ሲምፖዚየም የመስክ ምልከታ በማከናወን ተጠናቀቀ።
በሲምፖዚየሙ ላይ የአየር ንብረት ለውጥ በቡና ምርታማነት ላይ እያስከተለ ያለውን ተፅዕኖ የሚመለከትና ሌሎች ጥናታዊ ፅሑፎች ቀርበው…