Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተያይዞ የዋጋ ጭማሪ የሚያደርጉ የንግዱን ማህበረሰብ አስጠነቀቀ  

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ በኮሮና ቫይረስ የተፈጠረውን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ የዋጋ ጭማሪ እና ሌሎች ህግ ወጥ ተግባራትን ለሚፈፅሙ የንግዱ ህብረተሰብን አስጠንቅቋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ኃላፊአቶ…

የሱዳን ባለሃብቶች የልዑካን ቡድን በትግራይ ክልል ጉብኝት እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሱዳን ባለሃብቶች የልዑካን ቡድን በተለያዩ የትግራይ ክልል አካባቢዎች ጉብኝት በማድረግ ላይ ነው፡፡ ልዑኩ ለአንድ ሳምንት በሚኖረው ቆይታ በክልሉ ያሉትን የኢንቨስትመንት አማራጮች ይመለከታል ተብሎ ይጠበቃል። በተጨማሪም በተለያዩ ዘርፎች…

የገቢዎች ሚኒስቴር በየካቲት ወር 19 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣መጋቢት 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የገቢዎች ሚኒስቴር በየካቲት ወር 2012 19 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ ገቢው የሀገር በቀል ኢኮኖሚን ታሳቢ ባደረገ መልኩ መሰብሰቡን ነው ያስታወቀው። ሚኒስቴሩ በየካቲት ወር ር 20 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ…

2ኛው ሀገር አቀፍ የሆቴልና ቱሪዝም ኮንፈረንስ በሀዋሳ ከተማ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 2ኛው ሀገር አቀፍ የሆቴልና ቱሪዝም ኮንፈረንስ የፊታችን መጋቢት 7 ቀን 2012 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ እንደሚካሄድ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። በኮንፈረንሱ የሀገር መሪዎች፣ ሚኒስትሮች፣ የዘርፉ መሪዎችና ባለሙያዎች፣ የሆቴል ባለቤቶች፣…

የሩሲያው “X5” ኩባንያ በኢትዮጵያ የሚመረቱ አበባዎችን መግዛት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ግዙፉ የሩሲያ ምግብ አከፋፋይ ኩባንያ “X5” በኢትዮጵያ የሚመረቱ አበባዎችን መግዛት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። ኩባንያው ከኢትዮጵያ የሚገዛቸውን አበባዎች ወደ ሩሲያ በማስገባት የማከፋፈል ፍላጎት እንዳለውም ነው የተገለፀው። ከኢትዮጵያ የሚገዙ…

የአማራ ባንክ የአክሲዮን ሽያጩን ለአምስት ሳምንታት አራዘመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስረታ ላይ የሚገኘው አማራ ባንክ የአክሲዮን ሽያጩን ለአምስት ሳምንታት አራዘመ። የአክሲዮን ሽያጩ በተለያዩ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከሽያጩ ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስችል ዕድል ለመስጠት በማሰብ መራዘሙን…

የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት ጥቅል ኢኮኖሚው ላይ መስራት እንደሚገባ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሸቀጦች የዋጋ ንረትንና የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት ጥቅል ኢኮኖሚው ላይ መጠነ ሰፊ ስራዎችን መሰራት እንደሚገባ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ገለጹ። የአገልግሎትም ሆነ የቁሳቁስ የመሸጫ ዋጋ በተከታታይ ሲጨምር የዋጋ ንረት ተከስቷል ማለት እንደሚቻል…

አየር መንገዱ የዓለም አቀፍ አየር መንገድ የጭነት ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጭነት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት የአመቱ ዓለም አቀፍ አየር መንገድ የጭነት ሽልማትን አሸነፈ። ዓለም አቀፍ ሽልማቱን ያሸነፈው በህንድ ሙምባይ በተካሄደ ስነ ስርዓት ነው ተብሏል። አየር መንገዱ የጭነት እና ሎጅስቲክስ…

አቶ አቤ ሳኖ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቶ አቤ ሳኖ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት ሆነው መሾማቸው ተገለፀ። አቶ አቤ ሳኖ በዛሬው እለት በአምባሳደርነት የተሾሙትን የቀድሞውን የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ባጫ ጊናን ተክተው ስራቸውን መጀመራቸው ተነግሯል። አዲሱ…

10ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ባዛርና አውደ ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው የአዲስ አበባ ከተማ የቴክኒክና ሙያ ሳምንት ባዛርና አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ኤግዚቪሽን ማዕከል በዛሬው ዕለት ተከፍቷል። በመክፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጭ ተቋማት አስተባባሪ ኢንጅነር…