Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

በዲጂታል የመገበያያ ስርዓት ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 12 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ የገበያ መረጃ ስርዓት ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ ውይይት በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ከፌደራል ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር እና በተዋረድ ከሚገኙ የከልል ንግድና የገበያ…

የዜጎችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የዓለም ባንክ ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እና የተወዳዳሪነት አቅምን ለማሳደግ የዓለም ባንክ ሚና ከፍተኛ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለፀ፡፡ በዓለም ባንክ ድጋፍ ባለፉት ስምንት ዓመታት በቦሌ ለሚ ሁለት እና በቂሊንጦ…

የኢትዮ- የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የቢዝነስ ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ዕድል እና አማራጮችን ማስተዋወቅ አላማው ያደረገው የኢትዮ- የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የቢዝነስ ፎረም በአቡ ዳቢ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በፎረሙ የኢንቨስትመት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ ለባለሃብቶቹ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት…

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ልዑክ ከቻይና የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ኤጀንሲ የሥራ ሀላፊዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ልዑክ ከቻይና የኢንቨስትመንት ፕሮሞሽን ኤጀንሲ የሥራ ሀላፊዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ ልዑኩ በሁለቱ ሀገራት መካከል በፈረንጆቹ 2022 በተፈረመው እና የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት እና ንግድ አማራጮችን በጋራ…

ኢትዮጵያ እና የኮሪያ ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ የ10 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበበ ፣ ግንቦት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የኮሪያ ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) የ10 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ። የድጋፍ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በኢትዮጵያ የኮይካ ሃላፊ ሊ ቢዩንግህዋ ተፈራርመውታል። ድጋፉ…

ከአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች የወጪ ንግድ 514 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች የወጪ ንግድ 514 ነጥብ 1 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በዘጠኝ ወር ሪፖርቱ እንዳስታወቀው በ2015 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት 215 ሺህ 884 ነጥብ…

የቡና ምርትን ልማትና የገቢ መጠን የሚያሻሽል መመሪያ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የቡና ምርት ልማትና የገቢ መጠን የሚያሻሽል መመሪያ ማዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አዱኛ ደበላ (ዶ/ር)÷ መመሪያው በዘርፉ የእሴት ሰንሰለት ውስጥ የሚገኙ አካላትን የምርት…

ሩሲያ በነዳጅ ግብይት ከአውሮፓ ኅብረት ጋር እየተለያየች ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራባውያንን ማዕቀብ ተከትሎ ሩሲያ ወደ ላቲን አሜሪካ የምትልከውን የነዳጅ አቅርቦት መጠን ማሳደጓ ተገለጸ፡፡ አሁን ላይ የወጣው የቁጥር መረጃ እንደሚያመለክተው በፈረንጆቹ ሚያዝያ ወር ላይ ሩሲያ ፕሪሞርስክ ከተሰኘው የባልቲክ ወደቧ ሁለት 73…

በአማራ ክልል ባለፉት 9 ወራት ከ28 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከመደበኛና ከአገልግሎት ገቢ ከ28 ነጥብ 28 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ገለጸ፡፡ በቢሮው የግብር ትምህርትና ኮሙኒኬሽን የሥራ ሂደት ዳይሬክተር አቶ አግማስ ጫኔ እንደገለጹት÷ ባለፉት ዘጠኝ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ የመጀመሪያውን በረራ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ ከ20 ዓመት በኋላ የመጀመሪያውን በረራ  በዛሬው እለት አድርጓል፡፡ አየር መንገዱ ወደ ካራቺ ባደረገው በረራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት…