Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

አግሪ ፋድ እና የምግብ ማሸጊያ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ተኛው አግሪ ፋድ እና የምግብ ማሸጊያ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ዛሬ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቷል። የንግድ ትርኢቱ በግብርና፣ በምግብ ማቀነባበሪያ፣ ፕላስቲክ፣ሕትመት እና የማሸጊያ ኢንዱስትሪ ላይ ትኩረት ማድረጉ ተመላክቷል፡፡ በንግድ ትርኢቱ…

“ብሩህ ኢትዮጵያ 2015” የንግድ ፈጠራ ውድድር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስራና ክህሎት ሚኒስቴር የተዘጋጀ "ብሩህ ኢትዮጵያ 2015" የንግድ ፈጠራ ሀሳብ ውድድር በቡራዩ እየተካሄደ ነው፡፡ ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ 200 ተማሪዎች ናቸው በውድድሩ የተሳተፉት፡፡ "ብሩህ ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሃሳብ በ2013…

ራሚስ ባንክ ተመርቆ ስራውን በይፋ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ለመስጠት የተቋቋመው ራሚስ ባንክ ተመርቆ ሥራውን በይፋ ጀምሯል፡፡ ባንኩ ከሁለት ቢልየን ብር በላይ ካፒታል እና ከ8 ሺህ በላይ ባላክሲዮኖችን በመያዝ የተመሰረተ ባንክ ነው። ራሚስ ባንክ በኢትዮጵያ ካሉት…

አየር መንገዱ የኢ-ኮሜርስ ሎጀስቲክስ አገልግሎት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዕቃ ጭነት እና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የኢ-ኮሜርስ ሎጀስቲክስ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ የአፍሪካን የኢ-ኮሜርስ ንግድ ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ የመጨረሻ ምዕራፍ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአቢጃንና ኒውዮርክ መካከል የሚያደርገውን በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአቢጃን እና ኒውዮርክ ከተሞች መካከል የሚያደርገውን ቀጥታ በረራ ጀምሯል፡፡ በረራው በዛሬው ዕለት በአቢጃን አውሮፕላን ማረፊያ በይፋ መጀመሩን የኢትዮጵያ አየር መንገድ መረጃ  ያመላክታል፡፡

የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ላይ ኢንቨስትመንት መሳብና ድጋፍ ማድረግን አላማው ያደረገ ፕሮጀክት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ላይ ኢንቨስትመንት መሳብን እንዲሁም ድጋፍ እና ክትትል ማድረግን አላማው ያደረገ ፕሮጀክት በይፋ አስጀምሯል፡፡ ፕሮጀክቱ ኦሲቢ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከብክለት ነጻ የሆነ የጭነት አገልግሎት በመስጠት የአፍሪካ የአመቱ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከብክለት ነጻ የሆነ የጭነት አገልግሎት በመስጠት የአፍሪካ የአመቱ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ። አየር መንገዱ በቱርክ ኢስታንቡል በዘርፉ የተሰማሩ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች፣ ተገልጋዮች እና መራጮች…

ዘመን ባንክ ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባውን ባለ 36 ወለል ህንጻ አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘመን ባንክ በ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ ያስገነባው ባለ 36 ወለል የዋና መስሪያ ቤት ህንጻ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ  የብሄራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ  እና የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ…

ዘመን ባንክ ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ያስገነባው የዋና መስሪያ ቤት ህንጻ ቅዳሜ ይመረቃል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘመን ባንክ ያስገነባው አዲስ የዋና መስሪያ ቤት ህንጻ የፊታችን ቅዳሜ ይመረቃል። የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ ኤርሚያስ እሸቱ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ዘመን ባንክ ዘመኑን የዋጁ ቴክኖሎጅዎችን በመጠቀም ለደንበኞች ቀልጣፋና…

በግብርና፣ በምግብ ማቀነባበሪያና በማሸጊያ ቴክኖሎጂዎች ላይ ያተኮረ የንግድ ትርዒት ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና፣ በምግብ ማቀነባበሪያ፣ በፕላስቲክ ሕትመትና ማሸጊያ ቴክኖሎጂዎች ትኩረት ያደረገ የንግድ ትርዒት በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ሊካሄድ ነው። የንግድ ትርዒቱ ከሰኔ 1 እስከ 3 ቀን 2015 ዓ.ም ለሦስት ተከታታይ ቀናት የሚካሄድ ሲሆን÷…