Browsing Category
ቢዝነስ
ሩዝ ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ምርት ገበያ ተገበያየ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሩዝ ምርት ማገበያየቱን አስታውቋል፡፡
ድርጅቱ በ2015 በጀት ዓመት ወደ ግብይት ሥርዓቱ ካካተታቸው የግብርና ምርቶች መካከል አንዱ የሆነው ሩዝ መጋቢት 28 ቀን 2015 ዓ.ም በኤሌክትሮኒክስ የግብይት…
የጸጥታ አካላት የደንብ ልብስን በሀገር ውስጥ በማምረት 60 ሚሊየን ዶላር ማዳን ተቻለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸጥታ አካላት የደንብ ልብስን በሀገር ውስጥ በማምረት 60 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ ማዳን መቻሉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ሚኒስቴሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ የጸጥታ ተቋማት የአልባሳት አቅርቦት አፈጻጸም ላይ ከፌዴራልና ከክልል ባለድርሻ…
ለድርቅ ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ለሚገኙ አርብቶ አደሮች የገበያ ትሥሥር ለመፍጠር እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ወገኖች ጤናማ እንስሳትን በኅብረት ሥራ ማኅበራት አማካይነት ወደ ውጪ ሀገር ለሚልኩ ቄራዎች የሚሸጡበት ሁኔታ እየተመቻቸ መሆኑ ተመለከተ፡፡
የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አሥራት ጤራ (ዶ/ር)…
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በርካታ ለውጦች ማምጣቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በርካታ ለውጦች አምጥቷል ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡
የንቅናቄው ጉዞና የባለድርሻ አካላት ሚና በሚል የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡
በመርሐ-ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት ሚኒስትሩ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሲንጋፖር በድጋሚ የቀጥታ በረራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ወደ ሲንጋፖር ለሶስት ዓመት አቋርጦት የነበረውን የቀጥታ በረራ በድጋሚ መጀመሩን አስታወቀ።
በዓለም የንግድ ማዕከልነታቸው ከሚጠቀሱት መካከል አንዷ የሆነችው ሲንጋፖር ከተማ በረራ ያደረገው…
የቻይና ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ሃብታሙ ተገኝ ከተለያዩ የቻይና ባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይት መድረኩ ለቻይና ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፍ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮችና ምቹ ሁኔታዎች ላይ ገለጻ ተድርጎል፡፡
ባለሃብቶቹ…
ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች በፖሊሲ የተደገፈ የፋይናንስ እገዛ ማድረግ እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ስርዓቱን አካታች በማድረግ ለወጣት ስራ ፈጣሪዎች በፖሊሲ የተደገፈ የፋይናንስ እገዛ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማህበር ገለጸ፡፡
የኢትዮጵያ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ማኅበር ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር…
አልማ በ90 ቀናት ከ7 ሺህ በላይ የመማሪያ ክፍሎችን ገንብቶ ለተጠቃሚዎች እንደሚስረክብ አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ከመጋቢት ወር ጀምሮ የሚተገበር የማህበረሰብ አቀፍ ፕሮጀክት ንቅናቄ ይፋ አድርጓል፡፡
የልማት ማህበሩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መላኩ ፈንታ÷አልማ ባለፉት ሶስት ዓመታት የማህበረሰብ አቀፍ ፕሮጀክትን በደቡብ ጎንደርና…
ሕገ-ወጥ ንግድ እና ኮንትሮባንድ ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በብቃት ለመሰብሰብ ማነቆዎች መሆናቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሕገ-ወጥ ንግድ እና ኮንትሮባንድ እንዲሁም ዘመኑን ያልዋጀ የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ለአገልግሎት አሰጣጥም ሆነ ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ በብቃት ለመሰብሰብ ዋነኛ ማነቆዎች መሆናቸው ተገለጸ፡፡
የገቢዎች ሚኒስትር ፣ የጉምሩክ ኮሚሽን እና የገንዘብ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ ግንቦት 1 ቀን ጀምሮ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ በረራ ይጀምራል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ ግንቦት 1 ቀን ጀምሮ ወደ ፓኪስታን ካራቺ ከተማ በረራ እደሚጀምር አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው አየር መንገዱ ከሁለት አስርት አመታት በኋላ ወደ ካራቺ…