Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

በደቡብ ክልል ለ291 ፕሮጀክቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጥቷል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ለ291 ፕሮጀክቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ፈቃዱ የተሰጠው÷ በግብርና ለ120 ፕሮጀክቶች፣ በአገልግሎት ለ89 እና በኢንዱስትሪ ለ82 ፕሮጀክቶች መሆኑ…

በ11 ወራት ወደ ውጭ ከተላከ ቡና ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 11 ወራት ወደ ውጭ ከተላከ 210 ሺህ ቶን ቡና ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ፡፡ ከዕቅዱ አንፃር ለውጭ ገበያ የቀረበው ምርትና የተገኘው ገቢ በተወሰነ መጠን ቅናሽ ቢያሳይም ከችግሩ አንፃር የተገኘው ውጤት ጥሩ መሆኑን…

የብሩህ ኢትዮጵያ 2015 ብሔራዊ የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር ሰኔ 4 እና 5 ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የብሩህ ኢትዮጵያ 2015 ብሔራዊ የሥራ ፈጠራ ሃሳብ የመጀመሪያ ዙር ውድድር ሰኔ 4 እና 5 እንደሚካሄድ ተገለጸ። ብሩህ ኢትዮጵያ 2015 ብሔራዊ የሥራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር በቡራዩ ተሰጥዖ ማበልፀጊያ ትምህርት ቤት ግንቦት 28…

በኢትዮጵያ በ10 ሚሊየን ዶላር የጫማ ምርት የአቅም ግንባታ ፕሮጀክት ይፋ ሊሆን ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያው ቡሳን ኢኮኖሚ ማስተዋወቂያ ኤጀንሲ በኢትዮጵያ በ10 ሚሊየን ዶላር የጫማ ምርት የአቅም ግንባታ ፕሮጀክት ይፋ ሊያደርግ ነው። ለአራት አመት የሚተገበረው ፕሮጀክት በኢትዮጵያ በዘርፉ ለተሰማሩ ሀገር በቀል ጫማ…

ቅንጅታዊ አሰራርን በማሻሻል በተሰራ ስራ 5 ቢሊየን ብር የሎጅስቲክስ ወጪን ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት አመታት በሎጅስቲክስ ዘርፉ ቅንጅታዊ አሰራርን በማሻሻል በተሰራ ስራ 5 ቢሊየን ብር የሎጅስቲክስ ወጪን ማዳን መቻሉን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ። "የሎጅስቲክ ብቃት መሻሻልና የተቋማት ቅንጅት ለዘላቂ…

“ንግድዎን በመቅረዝ ላይ ያኑሩ” በሚል መሪ ቃል ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ እና ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ንግድዎን በመቅረዝ ላይ ያኑሩ” በሚል መሪ ቃል ፊንቴክስ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች፣ የቤተ ውበት እና የግንባታ አጨራረስ ምርቶች፣ አገልግሎቶች እና ቴክኖሎጂዎች ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ እና ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ይካሄዳል። አውደ ርዕዩ እና…

በ4 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር የሚተገበር ተቋማዊ የድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገሪቱን ማክሮ ኢኮኖሚ አስተዳደር ለማጠናከር የሚያስችል የ4 ነጥብ 4 ሚሊየን ዶላር ተቋማዊ ድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል፡፡ ፕሮጀክቱ የአፍሪካ ልማት ባንክ በመደበው የገንዘብ ድጋፍ ለሚቀጠሉት ሶስት አመታት ተግባራዊ የሚደረግ ነው ተብሏል፡፡…

አግሪ ፋድ እና የምግብ ማሸጊያ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 5ተኛው አግሪ ፋድ እና የምግብ ማሸጊያ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት ዛሬ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፍቷል። የንግድ ትርኢቱ በግብርና፣ በምግብ ማቀነባበሪያ፣ ፕላስቲክ፣ሕትመት እና የማሸጊያ ኢንዱስትሪ ላይ ትኩረት ማድረጉ ተመላክቷል፡፡ በንግድ ትርኢቱ…

“ብሩህ ኢትዮጵያ 2015” የንግድ ፈጠራ ውድድር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስራና ክህሎት ሚኒስቴር የተዘጋጀ "ብሩህ ኢትዮጵያ 2015" የንግድ ፈጠራ ሀሳብ ውድድር በቡራዩ እየተካሄደ ነው፡፡ ከሁሉም ክልሎች የተውጣጡ 200 ተማሪዎች ናቸው በውድድሩ የተሳተፉት፡፡ "ብሩህ ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሃሳብ በ2013…

ራሚስ ባንክ ተመርቆ ስራውን በይፋ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ለመስጠት የተቋቋመው ራሚስ ባንክ ተመርቆ ሥራውን በይፋ ጀምሯል፡፡ ባንኩ ከሁለት ቢልየን ብር በላይ ካፒታል እና ከ8 ሺህ በላይ ባላክሲዮኖችን በመያዝ የተመሰረተ ባንክ ነው። ራሚስ ባንክ በኢትዮጵያ ካሉት…