Browsing Category
ቢዝነስ
አምራች ኢንተርፕራይዞች በተኪ ምርቶች እንዲሰማሩ የሚያስችል ፍኖተ ካርታ ተዘጋጀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንተርፕራይዞች በተኪ ምርቶች ላይ እንዲሰማሩ የሚያስችል የ10 ዓመት ዕቅድ ፍኖተ ካርታ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታውቋል፡፡
ፍኖተ ካርታው ከጀርመን ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ጂ አይ ዜድ) ጋር…
አቶ ማሞ ምህረቱ እና ዶ/ር እዮብ ተካልኝ ከፈረንሳይ ንግድ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱ እና የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ ከፈረንይ ንግድ ሚኒስትር ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በኢትዮጵያ እና ፈረንሳይ መካከል ያለውን የንግድ ትብብር ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ…
በደብረብርሃን ከተማ መዋዕለ ንዋያቸውን ለሚያፈሱ ባለሃብቶች አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረብርሃን ከተማ እና አካባቢዋ መዋዕለ ንዋይ ለሚያፈሱ ባለሃብቶች አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡
የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት እንደገለጹት÷ በደብረ ብርሃን ከተማ እና አካባቢዋ…
በተኪ ምርቶች ላይ ለሚሰማሩ ተቋማት አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ ተገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ምንዛሬ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ለሚያመርቱ ባለሃባቶች እና ተቋማት አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የኢትዮጵያ ኢንተርራይዝ ልማት አስታወቀ፡፡
የኢንተርፕራይዙ ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱልፈታ የሱፍ እንደገለጹት÷ተቋማት የውጭ ምንዛሬ…
ባንኩ ‘ኢትዮ ዳይሬክት’ የተሰኘ ዲጂታል የውጪ ሐዋላ አገልግሎት መስጫ ፕላትፎርም ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ‘ኢትዮ ዳይሬክት’ (EthioDirect) የተሰኘ ዲጂታል የውጪ ሐዋላ አገልግሎት መስጫ ፕላትፎርም ጥቅም ላይ አውሏል፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ አገልግሎቱን ይፋ ሲያደርጉ እንዳሉት ÷ ወቅቱን ያገናዘበ…
በድሬዳዋ የነፃ የንግድ ቀጠና በአምራችነት ከተሰማሩ ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያ በሆነው በድሬዳዋ የነፃ ንግድ ቀጠና ለመሠማራት ከተዘጋጁ አምራች ድርጅቶች ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ።
ስምንት አምራች ኩባንያዎችና አራት የፋይናንስ ተቋማት ናቸው በነፃ የንግድ ቀጠናው ገብተው ለመስራት ከስምምነት…
ኢትዮጵያ የ2 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ከውጭ ለመሣብ ዐቅዳ እየሠራች ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመሬት ባንክ እና የልማት ኮርፖሬሽን የ2 ቢሊየን ዶላር ኢንቨስትመንት ከውጭ ለመሳብ ዐቅዶ እየሠራ መሆኑን ገለጸ፡፡
ኮርፖሬሽኑ “ኢንቨስት ኦሪጅንስ 2023” በሚል መሪ ቃል ጥር 18 እና 19 ቀን ዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት ፎረም ለማስተናገድ…
የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለንዋይ የማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህንድ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ንዋይ የማፍሰስ ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡
በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በጋራ ያዘጋጁት ቀጥተኛ የውጪ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ…
የአማራ ክልልን የቱሪዝም ዘርፍ ማነቃቃት ዓላማ ያደረገ የድንቅ ምድር እውቅናና የቁንጅና ውድድር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልልን የቱሪዝም ዘርፍ ማነቃቃት ዓላማ ያደረገ "የድንቅ ምድር እውቅናና ሽልማት" እንዲሁም የቁንጅና ውድድር ተካሄደ።
ከፍተኛ የክልሉ የሥራ ኅላፊዎች በተገኙበት በጎንደር ከተማ አጼ ፋሲል ቤተ መንግሥት ስነስርዓቶቹ ተካሂደዋል፡፡
በዚሁ…
አምራች ኢንተርፕራይዞች በተኪ ምርቶች ላይ እንዲሰማሩ በምርምር የታገዘ ድጋፍ ማድረግ ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንተርፕራይዞች በውጭ ምንዛሬ የሚገቡ ምርቶችን ማምረት ላይ እንዲሰማሩ በምርምር የታገዘ ድጋፍ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ፡፡
የኢንተርፕራይዙ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አለባቸው ንጉሴ እንደገለጹት÷…