Browsing Category
ቢዝነስ
ዳሸን ባንክ “ዱቤ አለ” የተሰኘ የዱቤ ግብይት አገልግሎት መስጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሸን ባንክ "ዱቤ አለ" የተሰኘ በቴክኖሎጂ የታገዘ የዱቤ ግብይት አገልግሎት አስተዋወቀ፡፡
አገልግሎቱ የቆየውን የማህበረሰብ የዱቤ ግብይት በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በማገዝ ሸማቾች በዱቤ በፈለጉት ጊዜ ያሻቸውን ገዝተው ቆይተው መክፈል የሚያስችላቸው ነው…
ሀገር አቀፍ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛር በሐዋሳ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛር በሐዋሳ ከተማ እንደሚካሄድ ተገለጸ።
ኤግዚቢሽን እና ባዛሩ "በሀገሬ ምርት እኮራለሁ፤ ከአገር ውስጥ አምራቾች እገዛለሁ" በሚል መሪ ቃል ከጥር 4 እስከ 9 ቀን 2015 ዓ.ም…
ዕሴት የተጨመረበት የውጭ ንግድ ደረጃ ያለውን ቡና በሀገር ውስጥ በውጭ ምንዛሬ ለመሸጥ የሚያስችል ረቂቅ መመሪያ ወጣ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዕሴት የተጨመረበት የውጭ ንግድ ደረጃ ያለውን ቡና በሀገር ውስጥ በውጭ ምንዛሬ ለመሸጥ የሚያስችል ረቂቅ የአፈጻጸም መመሪያ አወጣ፡፡
ረቂቅ መመሪያው ለተጨማሪ ግብዓት ይፋ የተደረገው በቡና ግብይትና ጥራት ቁጥጥር…
ሚኒስቴሩ ለድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ታማኝ ግብር ከፋዮች ዕውቅና ሰጠ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገቢዎች ሚኒስቴር የድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽኅፈት ቤት ለታማኝ ግብር ከፋዮቹ የዕውቅና ሽልማት ሰጠ።
ጽኅፈት ቤቱ በ 2014 በጀት ዓመት በታማኝነት ግብራቸውን አሳውቀው ለከፈሉ የድሬዳዋና የሐረሪ ክልል የፌደራል ግብር ከፋይ ለሆኑ 23 ታማኝ ግብር…
ጸደይ ባንክ ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡ 24 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር መድረሱን ገለጸ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጸደይ ባንክ በ2014 ዓ.ም ጠቅላላ ተቀማጭ ገንዘቡ 24 ነጥብ 5 ቢሊየን መድረሱን የባንኩ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገልጸዋል፡፡
ፀደይ ባንክ የባለ አክሲዮኖች 1ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በባህር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።…
ለገና እና ጥምቀት በዓላት ገበያው ላይ በቂ ግብዓት ይኖራል – የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ለገናና ጥምቀት በዓላት 60 ሺህ ዶሮ ፣ 90 ሺህ ኩንታል ጤፍ እና ከ15 ሺህ በላይ የእርድ እንስሳት ወደ ገበያ እንደሚቀርብ አስታወቀ፡፡
በተጨማሪም በሸማቾች በኩል 5 ነጥብ 4 ሚሊየን ሊትር ዘይትና 30 ሺህ ኩንታል…
ፀሃይ ባንክ ካፒታሉን ወደ 5 ቢሊየን ብር ማሳደጉን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፀሃይ ባንክ ስራ በጀመረ በአራት ወራት ውስጥ ካፒታሉን ወደ 5 ቢሊየን ብር ማሳደጉን ገልጿል።
ፀሃይ ባንክ አገልግሎቱን ተደራሽ ከማድረግ ባሻገር በባንክ ኢንዱስትሪው ውስጥ ብርቱ ተፎካካሪ ሆኖ ለመቀጠል የተለያዩ ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝም…
ሲዳማ ባንክ የተሟላ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ቁመና ላይ እገኛለሁ አለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 8፣2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲዳማ ባንክ አክሲዮን ማህበር የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል አስተማማኝ ቁመና ላይ እንደሚገኝ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ አስታወቀ፡፡
ባንኩ የባለ አክሲዮኖች 24ኛ መደበኛ 8ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔውን በሐዋሳ ከተማ እያካሄደ…
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ከግብር በፊት 1 ነጥብ 76 ቢሊየን ብር ማትረፉን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በተጠናቀቀው 2021/22 በጀት ዓመት ከግብር በፊት 1 ነጥብ 76 ቢሊየን ብር ማትረፉን ገለጸ፡፡
ባንኩ ባካሄደው የባለአክሲዮኖች 23ኛ መደበኛና 19ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ÷ ተከታታይነት ያለው ስኬት ማስመዝገቡን አጠናክሮ…
የአምራች ኢንዱስትሪ ዕድገትን የሚያጠናክር ውይይት ከጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ጋር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንዱስትሪ ዕድገትን የሚያጠናክር ውይይት ከጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) ጋር ተካሄደ፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሀሰን ሙሃመድ የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ የድህረ ምረቃ የፖሊሲ ጥናቶች ተቋም ፕሮፌሰር ኬኒቺ…