Browsing Category
ቢዝነስ
የወጪና የገቢ ንግድ ለማሳለጥ የተለያዩ የወደብ አገልግሎት አማራጮችን ለመጠቀም እየተሰራ ነው-የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገሪቱን የወጪና የገቢ ንግድ ለማሳለጥ የተለያዩ የወደብ አገልግሎት አማራጮችን ለመጠቀም በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ገለጸ።
የባለሥልጣኑ ምክትል ዳይሬክተር ያብባል አዲስ ÷የብረትና ከሰል ምርቶች በታጁራ ወደብ በኩል…
በደሴ ከተማ ከ18 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 75 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ ከጦርነቱ በኋላ ከ18 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 75 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የከተማ አስተዳደሩ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ገለጸ፡፡
በደሴ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ …
በሕገ ወጥ የነዳጅ ጥቁር ገበያ ምክንያት በማደያዎች አገልግሎት እያገኘን አይደለም – የአሶሳ ከተማ አሽከርካሪዎች
በሕገ ወጥ የነዳጅ ጥቁር ገበያ ምክንያት በማደያዎች አገልግሎት እያገኘን አይደለም - የአሶሳ ከተማ አሽከርካሪዎች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ የነዳጅ ጥቁር ገበያ ምክንያት ማደያዎች ላይ አገልግሎት እያገኙ አለመሆኑን…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቶጎ ሎሜ በኩል ወደ ዋሽንግተን ዲሲ አዲስ በረራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ በቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቶጎ ሎሜ በኩል ወደ ዋሽንግተን ዲሲ አዲስ በረራ ዛሬ ጀመረ።
ከዚህ ቀደም አየር መንገዱ ወደ ዋሽንግተን ዲሲ በአየርላንድ ደብሊን አድርጎ በረራ ያደርግ ነበር ያሉት የኢትዮጵያ አየርመንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ 5 ቦይንግ 777 የዕቃ ጫኝ አውሮፕላኖችን ለመግዛት አዘዘ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አምስት ቦይንግ 777 የዕቃ ጫኝ አውሮፕላኖችን ለመግዛት አዘዘ።
ለመግዛት የታዘዙት አምስቱ ቦይንግ 777 የዕቃ ጫኝ አውሮፕላኖች አሁን ላይ እየጨመረ የመጣውን የዓየር የጭነት አገልግሎት ፍላጎት ለማሟላት…
በአማራ ክልል 80 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ በተከናወኑ ሥራዎች 80 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሃብቶች ፈቃድ መሰጠቱን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታውቋል፡፡
የክልሉ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ…
ባለፉት 10 ወራት ከተኪ ምርቶች 418 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀት ዓመቱ ባለፍት 10 ወራት ከተኪ ምርቶች 498 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ለማግኘት ታቅዶ 418 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ ለተኪ ምርቶች ትኩረት በመስጠት የሀገራችንን ብልጽግና እናፋጥናለን!…
የጋምቤላ ክልል ባለፉት 10 ወራት ከ1 ሺህ 151 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ማደረጉን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ባለፉት 10 ወራት ከ1 ሺህ 151 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ማድረጉን የክልሉ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ።
ኤጀንሲው የ10 ወራት ዕቅድ አፈጻጸሙን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ…
በሚያዝያ ወር 33 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚያዝያ ወር ብቻ 33 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት ፥ በሚያዝያ ወር ከ35 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ ታቅዶ 33…
የኢትዮጵያ ቡና በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ቢሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሪ አስገኘ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና በታሪኩ ለመጀመሪያ ጊዜ 1 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የውጭ ምንዛሪ አስገኘ።
የኢፌዴሪ የግብርና ሚኒስትር ኡመር ሁሴን ለዚህ ታሪካዊ ላሉት ስኬት እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል።
የቡና ምርት…