Browsing Category
ቢዝነስ
በመጪዎቹ ሦስት ወራት የምግብ ዋጋ ቅናሽ እንደሚያሳይ ተተነበየ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)በሚቀጥሉት ሦስት ወራት የምግብ ዋጋ ቅናሽ እንደሚያሳይ መተንበዩን የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አስታወቀ።
ኤጀንሲው በየወሩ በሚያወጣው የዋጋ ግሽበት መረጃ መሰረት የጥቅምት ወርንም ይፋ አድርጓል።
በአጠቃላይ ባለፈው ወር 34 ነጥብ 8 በመቶ…
ከኤሌክትሮኒክስና ኮሙኒኬሽን ዕቃዎች 3 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ወደ ውጪ ከተላከ የኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስና ኮሙኒኬሽን ዕቃዎች 3 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል፡፡
የኤሌክትሪክ ኤሌክትሮኒክስና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ፀሀዬ ይነሱ፥ የማምረቻ ኢንዱስትሪውን…
አየር መንገዱ የወደብ-አየር የጭነት አገልግሎት ጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የጂቡቲ ወደቦችና ነጻ ቀጠና ባለስልጣን የወደብ-አየር የጭነት አገልግሎትን በይፋ አስጀመሩ።
አገልግሎቱ ላይ የጂቡቲ ወደቦች እና ነጻ ቀጠና ባለስልጣን ሊቀ መንበር አቡበክር ኦማር ሃዲ፣ በጂቡቲ…
ከቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርቶች ከ333 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሶስት ወራት ለውጭ ገበያ ከቀረበ ከቡና፣ ሻይና ቅመማ ቅመም ምርት ከ333 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
ገቢው የተገኘው ወደተለያዩ የዓለም አገራት ከተላከው…
62 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት ለገበያ ዝግጁ እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኑሮ ውድነትንና የኢኮኖሚ አሻጥርን ለመቀነስ 62 ሚሊየን ሊትር ጥራቱን የጠበቀ የምግብ ዘይት ለገበያ ዝግጁ መደረጉን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አበባ ታመነ ገለፁ፡፡
የምግብ ዘይት አቅርቦትና ስርጭት…
በመዲናዋ ለበዓል የግብርና እና የኢንዱስትሪ የፍጆታ ሸቀጦች መቅረባቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ የግብርና እና የኢንዱስትሪ ምርቶች ወደ ከተማዋ እንዲገቡ ከአምራቾች ጋር በመነጋገር ገበያውን ለማረጋጋት እየተሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሕብረት ሥራ ኤጀንሲ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሲሳይ አረጋ…
የጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር 450 ሚሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት የጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ 450 ሚሊየን ብር መሰብሰቡን እና በ2014 517 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ ማቀዱን አስታወቀ፡፡
በሶማሌ ክልል የጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ሀላፊ አቶ ሂርሲ አብዲ ለሶማሌ ክልል…
የጣፋጭ ምግብ አምራች ኢንዱስትሪዎች ላይ የተጣለው ተደራራቢ ታክስ እንዲነሳ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከአምራቾች እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት እያካሄደ ነው።
የስኳርና ጣፋጭ ምግቦች አምራች ኢንዱስትሪዎች 70 በመቶ ተደራራቢ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ኤክሳይስ ታክስ በመክፈላቸው ምክንያት በተፈጠረባቸው ጫና…
ኢትዮጵያ የምግብና የመጠጥ ወጪ ንግድ ምርቶቿን በምዕራብ አፍሪካ ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ ላይ አቀረበች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ አፍሪካ የምግብና መጠጥ አውደ ርዕይ በናይጄሪያዋ ዋና ከተማ ሌጎስ ትናንት ተከፍቷል፡፡
በአውደ ርዕዩ የኢትዮጵያ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የመሪነት ድርሻውን በመውሰድ እና በማስተባበር ኢትዮጵያ፣ “የኢትዮጵያን ሃገር በቀል እና የተፈጥሮ…
በኦሮሚያ ከ14 ሺህ በላይ የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የዋጋ ንረት በማባባስ የኑሮ ውድነት እንዲፈጠር ባደረጉ 14 ሺህ 662 የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሚያ ክልል ንግድ ቢሮ አስታወቀ።
እርምጃው የተወሰደው ሀገሪቱ ያለችበትን ወቅታዊ ሁኔታ በመጠቀም ሰው ሠራሽ የኑሮ ውድነት የሚፈጥሩ…