Browsing Category
ቢዝነስ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት አራት ወራት 25 ቢሊየን ብር ሰበሰበ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ባለፉት አራት ወራት 25 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡
ቢሮው ባለፉት አራት ወራት ሊያሰባስበው ካቀደው 20 ቢሊየን ብር 25 ቢሊየን ብር በመሰባሰብ ነው የዕቅዱን 118…
በጥቅምት ወር ከወጪ ንግድ 311 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቅምት ወር ከወጪ ንግድ 311 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ንግድና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ከጥቅምት ወር ወጪ ንግድ 358 ነጥብ 9 ሚሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ 311 ነጥብ 5…
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በአንድ ዓመት 48 ሺህ ቶን አኩሪ አተር አገበያየ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ለግብርና ምርት አቀነባባሪ ኢንዱስትሪዎች ግብዓት እንዲያገኙ ባስቻለው ልዩ የግብይት መስኮት አገልግሎት በአንድ ዓመት 48 ሺህ ቶን አኩሪ አተር በ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር አገበያይቷል፡፡
የልዩ መስኮቱ ግብይት…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2021 የቢዝነስ ተጓዦች የአፍሪካ ምርጥ አሸናፊ ሆነ
አዲስ አበበባ፣ ህዳር 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ2021 የቢዝነስ ተጓዦች ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ ሽልማት አሸናፊ መሆኑ ተገለጸ፡፡
በአፍሪካ ግዙፍ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ÷ በዓለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ በሆነው…
የእስራኤል የማዕድን ኩባንያ በኢትዮጵያ በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፍ ሥራውን ለማቀጠል ያለውን ቁርጠኝነት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ዋና መስሪያ ቤቱ በእስራኤል የሆነው ሌካ የተባለው በማዕድን ዘርፍ የተሰማራው ኩባንያ የሥራ ኃላፊዎች በዛሬው እለት ከማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ ጋር ምክክር አድርገዋል፡፡
በዚህ ወቅት ሚኒስትሩ ባደረጉት ንግግር ÷ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ…
ምርት ገበያው በአራት ወራት የ4 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ምርት አገበያየ
አዲስ አበባ፣ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለፉት አራት ወራት 4 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር የሚያወጣ የግብርና ምርት ማገበያየቱን ገለጸ።
ምርት ገበያው በተጠቀሰው ጊዜ 51 ሺህ 640 ሜትሪክ ቶን ቡና፣ ሰሊጥ፣ አኩሪ አተር፣ አረንጓዴ ማሾ፣ የተለያዩ…
በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኘው አንድሪያ ጫማ ምርቶቹን ለውጭ ገበያ ማቅረብ ጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኘው አንድሪያ ጫማ ምርቶቹን ለመጀመሪያ ጊዜ ለውጭ ገበያ ማቅረብ ጀምሯል።
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስኪያጅ ሳንዶካን ደበበ በትዊተር ገፃቸው አንዳሰፈሩት ኩባንያው ምርቶቹን…
በጥቅምት ወር ከ53 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቅምት ወር ብቻ ከ53 ቢሊየን በላይ ብር መሰብሰብ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ÷ በጥቅምት ወር 56 ቢሊየን 588 ሚሊየን 899 ሺህ 862 ብር ከ73 ሣንቲም ለመሰብሰብ አቅዶ ነው 53 ቢሊየን 906 ሚሊየን…
ምርት ገበያው ባለፉት አራት ወራት ከ51 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ ምርቶችን አገበያየ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት ከ51 ሺህ ሜትሪክ ቶን በላይ የግብርና ምርቶችን በ4 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ማገበያየቱን የኢትዮጵያ ምርት ገበያ አስታወቀ፡፡
ከዚህ ውስጥ 17 ሺህ 690 ቶን ቡና፣ 15 ሺህ 445 ቶን ሰሊጥ፣ 3 ሺህ 24 ቶን…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ A350-900 አውሮፕላን በዱባይ ለዕይታ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ A350-900 አውሮፕላንን በዱባይ “ኤር ሾው” 2021 ላይ አቀረበ፡፡
በአየር ትዕይንቱ ከ1 ሺህ 200 በላይ አውደ ርዕይ አቅራቢዎች እና ከ148 በላይ የአገራት ተወካዮች መሳተፋቸውን ከኢትዮጵያ አየር…