Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ አክሲዮን ማህበር ከ1 ሚሊየን ቶን በላይ ገቢና ወጪ ዕቃዎችን አጓጓዘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለትራንስፖርት ሚኒስቴር ተጠሪ ከሆኑት ተቋማት ውስጥ አንዱ የሆነው የኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ አክሲዮን ማህበር የስራ እንቅስቃሴ በመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ተጎብኝቷል ። የኢትዮ-ጅቡቲ ስታንዳርድ ጌጅ አክሲዮን ማህበር በዘንድሮው በጀት…

አየር መንገዱ በ15ኛው የጋና አፍሪካ ቢዝነስ ውድድር የወርቅ ተሸላሚ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ15ኛው የጋና አፍሪካ ቢዝነስ ውድድር በማሸነፍ የወርቅ ተሸላሚ ሆነ፡፡ የአፍሪካ ሃገራትን በማስተሳሰር ያበረከተው አስተዋፅኦ ከፍተኛ በመሆኑ ነው አየር መንገዱ ተሸላሚ የሆነው፡፡ የአየር መንገዱ የአፍሪካ…

ኒያላ ኢንሹራንስ ለህዳሴ ግድብ የ26 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ቦንድ ግዢ ፈፀመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኒያላ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የ26 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ቦንድ ግዢ ፈፀመ። በስነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙ ሌሎች ታዋቂ ግለሰቦች ኩባንያው ለፈፀመው የቦንድ ግዢ ምስጋናቸውን አቅርበዋል። ኒያላ ኢንሹራንስ…

የብሩህ የንግድና ፈጠራ ሀሳብ ውድድር 20 አሸናፊዎች ሽልማት ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጀመሪያው ዙር የብሩህ የንግድና ፈጠራ ሀሳብ ውድድር አሸናፊ ለሆኑ 20 የስራ ፈጣሪዎች ሽልማት ተበረከተላቸው፡፡ የንግድና ፈጠራ ሀሳብ ውድድሩ የስራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን እና ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ከተለያዮ አጋር አካላት ጋር በመተባበር…

ለጨርቃጨርቅና አልባሳት ኢንዱስትሪዎች እገዛ የሚውል የ21 ሚሊየን ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ወተር ዊትነስ ኢንተርናሽናል ከተባለ የልማት ድርጅት ጋር በኢትዮጵያ ለሚገኙ የጨርቃጨርቅና አልባሳት ኢንዱስትሪዎች እገዛ የሚውል የ21 ሚሊየን 72 ሺህ 26 ብር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ በሚኒስቴሩ የቆዳና…

ቡና ባንክ በተለያዩ መርሃ ግብሮች ዕጣ የወጣላቸውን ደንበኞቹን ሸለመ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቡና ባንክ “የውጭ ምንዛሬ ይቀበሉ ፣ ይመንዝሩ ይሸለሙ” እና “የታክሲና ባለሶስት እግር ተሽከርካሪ ሾፌሮችና ባለንብረቶች ቁጠባ” መርሃ ግብሮች ዕጣ ለወጣላቸው ደንበኞቹ ያዘጋጃቸውን ሽልማቶች አስረክቧል። በሁለቱም ፕሮግራሞች የዕጣ አሸናፊ…

ከ44  ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 16፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)44 ሚሊየን 737 ሺህ 757ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው  የኮንትሮባንድ ዕቃዎች  መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ልዩ ልዩ የገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ የተያዙት   ከግንቦት 7 እስከ ግንቦት 12 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት…

ለኤጀንሲው ተጠሪ የሆኑ የልማት ድርጅቶች በበጀት ዓመቱ 9 ወራት ከ59 ቢሊየን ብር በላይ አተረፉ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ተጠሪ የሆኑ የልማት ድርጅቶች በበጀት ዓመቱ 9 ወራት ከታክስ በፊት 46 ነጥብ 95 ቢሊየን ትርፍ ለማግኘት አቅደው 59 ነጥብ 78 ቢሊየን ብር አተረፉ፡፡ በዚህም የዕቅዱን…

አዋሽ ባንክ ለተለያዩ ተቋማት 17 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዋሽ ባንክ ለተለያዩ ተቋማት 17 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር የገንዘብ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ማህበራዊ ኃላፊነት ግዴታውን ለመወጣት በኢሊሊ ኢንተርናሽናል ሆቴል ባዘጋጀው የድጋፍ መርሐ ግብር ነው ልዩ ትኩረት ለሚሹ ድርጅቶችና ተቋማት…

ሚኒስቴሩ ባለፉት አስር ወራት 238 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር መሰበሰቡን ገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር ባለፉት 10 ወራት 238 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን አስታወቀ። ገቢው ካለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ19 ነጥብ 77 በመቶ ወይም የ39 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ጭማሪ ማሳየቱን ሚኒስትሩ አቶ ላቀ አያሌው…