Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ከ69 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሚያዚያ 28 እስከ ግንቦት 6 ቀን 2013 ዓ.ም 69 ሚሊየን 215 ሺህ 956 ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸው ተገለፀ፡፡ የኮንትሮባንድ እቃዎቹ ከሀገር ሊወጡ ሲሉ እና ወደ ሀገር ሊገቡ ሲሉ የተያዙ ሲሆን…

የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ያስገነባው ዘመናዊ የስልጠና ማእከል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኤጀንሲ ያስገነባው ዘመናዊ የስልጠና ማእከል ተመረቀ። ማእከሉ በዛሬው እለት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተመርቆ ለአገልግሎት ዝግጁ ሆኗል። ማእከሉ በ1 ሺህ 80…

ከእርድ የሚገኘውን ቆዳ በጥንቃቄ በማዘጋጀት በወቅቱ ለገበያ ማቅረብ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪዎቹ በዓላት ከሚፈጸም እርድ የሚገኘውን ቆዳ በጥንቃቄ በማዘጋጀት በወቅቱ ለገበያ ማቅረብ እንደሚገባ የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲቲዩት አሳሰበ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዳኛቸው ሽፈራው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…

የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በሚዛን አማን 24ኛ ቅርንጫፉን ከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በሚዛን አማን ከተማ 24ኛ ቅርንጫፉን ከፈተ፡፡ ቅርንጫፉን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የደቡብ ብሔር፥ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል የግብርና ቢሮ ሐላፊ አቶ አንተነህ ፍቃዱ፣ የንግድና ኢንዱስትሪ…

በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 9 ቢሊየን ለማግኘት ታቀዶ 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር መገኘቱ ተገለፀ፡፡ የወጪ ንግድ ገቢ አፈፃፀሙ ከተያዘዉ ዕቅድ አንፃር 84 በመቶ ሲሆን ከ2012 ዓ.ም…

አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ የሩሲያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በሚሰማሩበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሀገሪቱ ባለሃብቶች ጋር በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ነዋያቸውን በኢትዮጵያ በሚያፈሱበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ፡፡ ውይይቱ በሴንት ፒተርስበርግ በክልሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና በንግድ ማህበራት…

800 የቻይና ኩባንያዎች በታንዛኒያ መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 800 የቻይና ኩባንያዎች በተለያዩ ዘርፎች በታንዛኒያ መዋዕለ ነዋያቸውን ለማፍሰስ ዝግጁ መሆናቸው ተገለፀ። በታንዛኒያ የሚገኙ የቻይና የንግዱ ማህበረሰብ አባላት ከአዲሷ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ጋር በነበራቸው ውይይት ላይ ነው ይህ…

በድሬዳዋ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ1 ቢሊየን 75 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘጠኝ ወራት ውስጥ 1 ቢሊየን 267 ሚሊየን 936 ሺህ 139 ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 1 ቢሊየን 75 ሚሊየን 575ሺህ 415 ብር መሰብሰቡን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር…

የዘመን ባንክ አክሲዮን ማህበር አዳዲስ አሰራሮችን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  የዘመን ባንክ አክሲዮን ማህበር አዳዲስ አሰራሮችን ይፋ አደረገ ባንኩ የማስተር ፕላቲኒየም ካርድ እንዲሁም የሞባይልና ኢንተርኔት መተግበሪያውን በአዲስ መልኩ ማዘጋጀቱን አስታዉቋል ። የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ደረጀ ዘበነ÷ አዳዲስ…

በመጋቢት ወር ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት ከ107 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመጋቢት ወር ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት ከ107 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስላጣን አስታወቀ፡፡ ገቢው በወሩ ወደ ተለያዩ አገራት ከተላከው 27 ሸህ 200 ቶን ቡና መሆኑ ታውቋል፡፡…