Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

አየር መንገዱ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ለማጓጓዝ ዝግጅት አጠናቋል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮና ቫይረስ ክትባትን ለማጓጓዝ ዝግጅቱን አጠናቆ ክትባቱ ለትራንስፖርት ዝግጁ እስከሚሆን ድረስ በመጠባበቅ ላይ እንደሚገኝ አስታውቋል። ክትባቱን ለማጓጓዝም የአሊባባው ሳይናው ግሎባል ድርጅት ጋር በአጋርነት…

ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የ512 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የብድርና ዕርዳታ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና ዓለም ባንክ መካከል የ512 ነጥብ 5 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የብድርና ዕርዳታ ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴና የዓለም ባንክ የምስራቅ አፍሪካ ዳይሬክተር ዑስማን ዲዮን ተፈራርመውታል፡፡…

በሩሲያ ኢትዮጵያን የተመለከተ የቢዝነስ ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 22 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ ኢትዮጵያን የተመለከተ የቢዝነስ ፎረም ተካሄደ። በቪዲዮ ኮንፈረንስ የተካሄደውን ፎረም በሩሲያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያዘጋጀው ነው። ፎረሙ በኢትዮጵያ ያሉ መልካም የኢንቨስትመንት አማራጮችን ለማስተዋወቅ ያለመ ነው ተብሏል። ከዚህ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአስር ዓመት ምርጥ የአፍሪካ አየር መንገድ ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 22፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአስር ዓመት ውስጥ የአፍርካ ምርጥ አየር መንገድ ሽልማት አሸናፊ መሆኑ ተገለጸ። ለአቪዬሽን ኢንዱስትሪው አስቸጋሪ በሆነው የአፍሪካ ቀጣና እና ፈታኝ በሆነ ወቅት ባስመዘገበው ድንቅ ስኬት መሸለሙም ታውቋል። እንዲሁም…

የኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም በቪዲዮ ኮንፈረንስ ተካሄደ፡፡ የኢፌዴሪ ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ኢትዮጵያ እና ደቡብ አፍሪካ ታሪካዊና ጠንካራ ግንኙነት እንዳላቸው ጠቅሰው፥ በሃገራቱ…

በቤልጂየም የኢትዮጵያ ኤምባሲ የቡና ንግድ ማስተዋወቂያ ውይይት አዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤልጂየም የኢትዮጵያ ኤምባሲ የቡና ንግድ ማስተዋወቂያ ውይይት አዘጋጀ፡፡ “የኢትዮጵያን ቡና በቤልጂየምና በሉክዘምበርግ ማስተዋወቅ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ማስተዋወቂያ ዓላማ የቤልጂየምና ሉክዘምበርግ ኩባንያዎች…

የኢትዮጵያ እና የኢንዶኔዥያ ቢዝነስ እና የንግድ ስብሰባ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2020 የመጀመሪያው የኢትዮጵያ እና የኢንዶኔዥያ ቢዝነስ እና የንግድ ስብሰባ ተካሄዷል፡፡ በቪዲዮ ኮንፈረንስ በተካሄደው ስብሰባ ላይ ከሃገራቱ የተውጣጡ የዘርፉ ባለድርሻ አካላትና ተዋናዮች መሳተፋቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ…

የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶች በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከታክስ በፊት 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር አተረፉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶች በ2013 በጀት የመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከታክስ በፊት 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር አተረፉ፡፡ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ይዞታና አስተዳደር ኤጀንሲ ሥር በፋይናንስ ዘርፍ የሚገኙ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ የኢትዮጵያ…

የብር ኖት ቅያሬ ታህሳስ 6 ቀን እንደሚጠናቀቅ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሮጌው ብር ኖት ቅያሬ ታህሳስ 6 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። ከመስከረም 6 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ አሮጌ የብር ኖቶች በአዲስ የብር ኖቶች እየተቀየሩ መሆኑን ያስታወሰው ባንኩ፥ የብር ኖት ቅያሬው…

ባለፉት አራት ወራት ውስጥ በወርቅ ምርት የተሻለ ገቢ ማግኘት ተችሏል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት አራት ወራት የወርቅ ምርትን ወደ ውጪ ሃገር በመላክ የተሻለ ገቢ ማስገባት መቻሉን የማዕድን እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ አስታወቁ፡፡ በአራት ወራት ውስጥ ከወርቅ ምርት በተጨማሪ ቡና፣ አበባ እና ጫት ከፍተኛ…