Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

ኒሆን ሂዳንክዮ የ2024 የሰላም ኖቤል ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሂሮሺማ እና ናጋሳኪ የኒውክለር ቦምብ ጥቃት የተረፉ ጃፓናውያን ያቋቋሙት ‘ኒሆን ሂዳንክዮ’ የተሰኘው ማህበር የ2024 የሰላም የኖቤል ሽልማትን አሸንፏል። ኒሆን ወይም ሂባኩሻ በመባል የሚታወቀው ማህበሩ ኒውክለር ቦምብ ዳግም ጥቅም ላይ እንዳይውል…

የጃክሰን 5 መስራቹ ቲቶ ጃክሰን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ታዋቂውን የፖፕ ሙዚቃ ንጉስ ማይክል ጃክሰንን ጨምሮ አምስት አባላት ያሉትን ‘የጃክሰን 5’ የሙዚቀኞች ቡድን የመሰረተው ቲቶ ጃክሰን በ70 አመቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል። ቲቶ ጃክሰን ለህልፈተ ህይወት የተዳረገው በልብ ህመም ምክንያት…

በፓሪስ ኦሊምፒክ የተሳተፈችው አትሌት ፍቅረኛዋ ባደረሰባት ጥቃት በእሳት መቃጠሏ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዑጋንዳዊቷ የማራቶን ሯጭ ርብቃ ቼፕቴጌ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በፍቅረኛዋ በደረሰባት ጥቃት አብዛኛው የሰውነቷ ክፍል በእሳት መቃጠሉን ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በአትሌቷ  እና ፍቅረኛዋ መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ተከትሎ ቤንዚን በላይዋ ላይ…

ለሩሲያ ሲሰልል ነበር የተባለ ዓሳ ነባሪ ሞቶ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሩሲያ ሲሰልል ነበር የተባለ ዓሳ ነባሪ በኖርዌይ የባህር ዳርቻ ሞቶ መገኘቱ ተሰምቷል፡፡ ዓሳ ነባሪው ከኖርዌይ ቋንቋ "ህቫለ" ወይንም "ዓሳ ነባሪ" የሚለውን ወስዶ የሩሲያውን ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን ስም በማከል "ህቫልዲሚር" የሚል ቅጽል…

በግዝፈቱ በዓለም ሁለተኛው ዳይመንድ በቦትስዋና ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትልቅነቱ በዓለም ሁለተኛው እንደሆነ የተነገረለት ዳይመንድ በቦትስዋና መገኘቱ ተሰምቷል፡፡ በዓለም በግዝፈቱ አንደኛው ዳይመድ በፈረንጆቹ 1905 በደቡብ አፍሪካ የተገኘ ሲሆን 3 ሺህ 106 ካራት መሆኑን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡ አሁን ከቦትስዋና…

የ15 ዓመቱ ትውልደ – ኢትዮጵያዊ የቆዳ ካንሰር ተመራማሪው ሔመን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቆዳ ካንሰር የሚፈውስ ሳሙና ለመፍጠር እየተመራመረ ያለው ታዳጊው ሔመን ወንድወሰን በቀለ የታይም መጽሔት የዓመቱ ምርጡ ታዳጊ አድርጎ በፊት ገጹ ይዞት ወጥቷል፡፡ ከኢትዮጵያውያን ወላጆች የተገኘ የ15 ዓመቱ ታዳጊ ሔመን÷ ከሀገሩ በአራት ዓመቱ…

ሩሲያዊቷ ሴት ለበጎ አድራጎት 51 የአሜሪካን ዶላር በመስጠቷ የ12 ዓመት እስር ተፈረደባት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የሩሲያ ፍርድ ቤት ክሴኒያ ካረሊና የተባለች የአሜሪካ እና የሩሲያ ዜግነት ያላት ሴት ዩክሬንን ለሚደግፍ የበጎ አድራጎት ድርጅት 51 የአሜሪካ ዶላር በመለገሷ ምክንያት የ12 ዓመት እስራት ፈርዶባታል። ግለሰቧ በፍርድ ቤት ጥፋተኛ ተብላ…

ከ16ኛ ፎቅ ወድቆ ከጭረት በስተቀር ጉዳት ያልገጠመው የ4 ዓመት ህፃን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2016(ኤፍ ቢ ሲ) ኤንዞ የተባለ የ4 ዓመት ህፃን በፈረንሳይ ኦቤርቪለርስ በተባለ ሥፍራ ከ16ኛ ፎቅ ላይ ወድቆ ከአነስተኛ ጭረት በስተቀር ምንም ዓይነት ጉዳት ሳይደርስበት በተአምራዊ ሁኔታ መትረፉ እያነጋገረ ነው። ያልተለመደው ክስተት የተፈጠረው በማዕከላዊ…

ለ30 ዓመታት ያለእንቅልፍ …

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቬትናማዊቷ ሴት ለሦስት አስርት ዓመታት እንቅልፍ በዓይኔ ዞር አላለም ትላለች፡፡ ንጉየን ንጎክ ማይ ኪም ዕድሜዋ 49 ደርሷል። በትውልድ ሀገሯ ሎንግ አን ግዛት ውስጥ “የማታንቀላፋዋ ልብስ ሰፊ” በመባልም ትታወቃለች፤ ይህ ቅጽል ስምም ይስማማኛል…

በሰሞኑ የመሬት መንሸራተት አደጋ ወላጆቹን ያጣው የ3 ወር ሕጻን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሰሞኑ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ የተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ የበርካታ ወገኖችን ሕይወት ቀጥፏል፤ ወላጅን ከልጅ ለይቷል፡፡ ብዙዎችንም አፈናቅሏል፡፡ ገና ስም እንኳን ያልወጣለት፣ ጡት ጠግቦ…