Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

የዕድሜ ባለጸጋዋ የልጅ እናት ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእድሜ አንጋፋዋ ጣሊያናዊት በ63 ዓመታቸው የልጅ እናት መሆናቸው ተሰምቷል፡፡ ሴት ልጅ በተፈጥሮ ከአርባዎቹ አጋማሽ በኋላ ልጅ የመውለድ ተስፋዋ የጭላንጭል ታክል ናት ይባላል፡፡ ሆኖም አንዳንድ ተፈጥሮና የዓለም ክስተቶች ከማስደነቅም በላይ…

የምድር ድንቅ ስጦታን ከስጋት ለመታደግ …

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምድር ለሰው ልጆች ያበረከተችውን ድንቅ ስጦታ በአግባቡ ጠብቆ ባለማቆየትና ባለመጠበቅ መልሰን እያጣነው ይመስላል፡፡ አካባቢ ማለት በዙሪያችን ያሉት ህይወት ያላቸውና የሌላቸው ነገሮች ድምር ውጤት ሲሆን በከባቢው ውስጥ የሚኖረው ሥነ-ፍጥረት…

አብሮነት የሚነግስበት – ቢስት ባር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤንች ብሔረሰብ አባላት ከተፈጥሮ ጋር ጥብቅ ቁርኝት አላቸው። የተፈጥሮ ዑደትን ከቱባው ባህላዊ እሴታቸው ጋር አመሳጥረው ዓመትን በመቀየር ወደ አዲስ የዘመን ምዕራፍ ይሻገራሉ። ወደ አዲስ ዘመን ሲሸጋገሩ ለፈጣሪ ታላቅ ምስጋናን ያቀርባሉ። ይህ…

ብሔር-ተኝነት የተሰኘ መፅሃፍ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ዴኤታ በሆኑት ብርሃኑ ሌንጂሶ (ዶ/ር) የተፃፈ ብሔር-ተኝነት የተሰኘ መፅሃፍ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተመረቀ። ብርሃኑ ሌንጂሶ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት ስለመፅሃፋቸው ሲያስረዱ፥…

ለዘላቂ ሰላም የሀገራዊ ምክክር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር ስትመክር ስንጥቃቷ ይሞላል፤ የተጣመመው ይቃናል፤ ልብ ያዘለው ቂም በንግግር ይፈተሻል፤ ቁርሾውም በይቅርታ ይከስማል፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት በዘርፈ ብዙ ችግሮች ያልፋሉ እያለፉም ይገኛሉ፤ ችግሮችን ለማለፍ ደግሞ መፍትሄ…

ማስታወቂያ

እንኳን ለማዶ ሆቴል የ5ተኛ አመት ክብረ በአል አደረሳችሁ እያልን ሆቴላችን 81 የመኝታ ክፍሎች፤ 4 የተለያዩ መጠን ያላቸው አዳራሾች ማለትም ከ25 - 350 ሰው የሚይዝ፤ ስፓ፤ ጂም እና የኬተሪንግ አገልግሎት ያለን ሲሆን ሌላ ማዶ ሆቴል ግሪንስ የተባለ ሬስቶራንት ሲኖረው ለጤና ተስማሚ የሆኑ…

ስለአፍሪካ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)አፍሪካ ከዓለም በስፋትና በህዝብ ብዛት ሁለተኛዋ አህጉር ስትሆን በተለይም ወጣት ሃይል የሚገኝባት ናት። ዛሬ የአፍሪካ ቀን ነው ፤ ስለአፍሪካ የምናወራበትና የምንመክርበት ቀን ፤ቀኑ የሚከበረው የአፍሪካ ህብረት የተመሠረተበትን ቀን መነሻ በማድረግ…

ከሰልን ሲጠቀሙ መወሰድ ያለባቸው ጥንቃቄዎች…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለይም በበዓል እና ቀዝቃዛ የአየር ሁኔታ ሲኖር ከሰልን በአማራጭ የኃይል ምንጭነት መጠቀም የተለመደ ተግባር ነው፡፡   በመሆኑም ከሰልን ሰዎች ለተለያየ አገልግሎት ሲጠቀሙ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው ባለሙያዎች…

ጥንቃቄ የሚሻው የበዓል ወቅት አመጋገብ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገበት ለጤና ችግር ሊዳርግ ይችላል፡፡ የጾም ቀናትን መጠናቀቅ ተከትለው በሚመጡ በዓላት ያለውን አመጋገብ ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባም ነው ባለሙያዎች የሚመክሩት፡፡ ምክንያቱም ለረጅም…

የ1 ቢሊየን ዶላር ባለዕድለኛ ገንዘቡን “ማለፊያ” ሃኪም እንደሚቀጥርበት ተናገረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ1 ቢሊየን ዶላሩ ባለዕድለኛ ገንዘቡን ጎበዝ ሃኪም እንዲኖረኝ እጠቀምበታለሁ ሲል ተሰምቷል፡፡ ቼንግ ቻሊ ሳኢፋን የተባለው የ46 ዓመት ጎልማሳ ባለትዳርና የሁለት ልጆች አባት ነው፡፡ የኦሪገን ነዋሪው ሰኢፋን ለሥምንት ዓመታት በካንሰር…