Browsing Category
ፋና ስብስብ
ከአንዲት ታካሚ 20 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ በቀዶ ጥገና ተወገደ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኦቶና ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል ከአንዲት እናት 20 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ በተሳካ ቀዶ ጥገና መወገዱ ተሰማ፡፡
ታካሚዋ በሰባት ወራቸው ለእርግዝና ክትትል በመጡበት በማህፀናቸው እጢ መኖሩን ማወቃቸው የተገለፀ…
ፍቅር ይሻለኛል እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች የተሰኘው ልብወለድ መፅሃፍ ተመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍቅር ይሻለኛል እና ሌሎች አጫጭር ታሪኮች የተሰኘው ልብወለድ መጽሐፍ ተመርቋል፡፡
የፋና ብሮድካቲንግ ኮርፖሬት ባልደረባ በሆነው አብርሃም ፈቀደ የተጻፈው ይህ የልብ ወለድ መጽሐፍ በ172 ገጾች የተዋቀረ እና 14 የተለያዩ ታሪኮችን…
በጭሮ ከተማ አንዲት እናት አራት ልጆችን ተገላገለች
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሃረርጌ ዞን በጭሮ ከተማ አንዲት እናት አራት ልጆችን በሰላም ተገላግላለች፡፡
ፈሪያ ሸምሰዲን የተባለችው እቺ እናት ሁለት ሴት እና ሁለት ወንድ ልጆችን በጭሮ ሆስፒታል በሰላም መገላገሏ ተሰምቷል፡፡…
ሀብል የተሰኘችው የአሜሪካ የጠፈር ቴሌስኮፕ ጥገና ተደርጎላት ወደ ስራዋ ተመለሰች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀብል የተሰኘችው የአሜሪካ የጠፈር ቴሌስኮፕ ኮምፒውተሯ ላይ በደረሰ እክል ስራ ካቆመች ወዲህ በዘርፉ ኢንጅነሮች ጥገና ተደርጎላት እንደገና ወደ ስራ መመለሷ ተሰማ፡፡
ሀብል ቴሌስኮፕ ስራ ያቆመችው በፈረንጆቹ ከሰኔ 13 ጀምሮ መሆኑን ቢቢሲ በዘገባው…
በዩጋንዳ የቡጎማ ደን መመናመን ያሳሰባቸው ተቆርቋሪዎች ደኑን ለመጠበቅ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩጋንዳ የቡጎማን ደን መመናመን ያሳሰባቸው ተቆርቋሪዎች ደኑን ለመጠበቅ ቁርጠኛ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡
ከፈረንጆቹ ነሐሴ 2020 ጀምሮ ከዩጋንዳ ከተማ በስተሰሜን ምዕራብ በኩል 250 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው የቡጎማ ደን ለስኳር አገዳ…
የግዙፍ አልማዞች መፍለቂያዋ ቦትስዋና
አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦትስዋና በጥቂት ሳምንታት ልዩነት ውስጥ ሁለተኛው ግዙፍ አልማዝ ተገኝቷል።
1 ሺህ አንድ መቶ ሰባ አራት ካራት የሚመዝነው ይህ ግዙፍ አልማዝ በሃገሪቱ ካሮዊ በተባለው የማእድን ማውጫ የተገኘ ነው።
ከዚሁ የማእድን ማውጫ…
የህዋ ሳይንስ ባለውለታዋ ሃብል ቴሌስኮፕ ብልሽት አጋጥሟታል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት 30 አመታት ጥልቁን የህዋ ክፍል ስትቃኝ የሰው ልጅ በዘርፉ የሚያካሂደውን ምርምር በእጅጉ ስታግዝ ኖራለች።
በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1990 ሚያዝያ ወር ወደ ህዋ የተወነጨፈችው መንኮራኩር የተሸከመቻትና ለጠፈር ምርምር አጋዥ የሆነችው ሀብል…
ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት “ማረፊያ” የተሠኘ የሬዲዮ መዝናኛ ፕሮግራም ጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት "ማረፊያ" የተሠኘ የሬዲዮ መዝናኛ ፕሮግራም በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምሯል።
ዘውትር ቅዳሜ ከ5:00-900 ሰዓት በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ለአድማጭ የሚደርሠውን ፕሮግራም የኮርፖሬቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ አድማሡ…
በደሴ ከተማ አንዲት እናት ሶስት ወንድ ልጆችን በአንዴ ተገላገለች
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ አንዲት እናት ሶስት ወንድ ልጆችን በአንዴ ተገላገለች።
ወይዘሮ ራቢያ ሸምሰዲን በትላንትናው ዕለት ነው ሶስት ወንድ ልጆችን የተገላገለችው።
በደሴ ከተማ ሮቢት ሰፈር ነዋሪ የሆነችው ወይዘሮ ራቢያ የምጥ ስሜት ስለተሰማት ወደ…
ቆዳው እስከ 15 ነጥብ 8 ሴንቲ ሜትር የሚለጠጠው ግለሰብ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቆዳው እስከ 15 ነጥብ 8 ሴንቲ ሜትር የሚለጠጠው እንግሊዛዊው ግለሰብ ሁኔታ ግርምትን ፈጥሯል፡፡
ጋሪ ተርነር የተባው እንግሊዛዊው ግለሰብ ቆዳውን እስከ 15 ነጥብ 8 ሴንቲ ሜትር ወይም 6 ነጥብ 25 ኢንች ድረስ ማርዘም ይችላል…