Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

207 የወተት አይነቶችን በማዘጋጀት ክብረ ወሰን የሰበረው ምግብ ቤት

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 207 የወተት አይነቶችን በማዘጋጀት ለደንበኞቹ ያቀረበው ምግብ ቤት ስሙን በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ (ጊነስ ቡክ ኦፍ ሪከርስ) ውስጥ ማስፈር ችሏል። በደቡብ አፍሪካ ኬፕታወን ከተማ የሚገኘው ጊብሰን ምግብ ቤት ተገቢውን መስፈርት ያሟሉ እና…

በሰርጉ ላይ ላለመገኘት በሃሰት ተጠልፌያለሁ ያለው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሏል

አዲስ አበባ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሎምቢያ ፒታሊቶ ከተማ ነዋሪ የሆነው የ55 ዓመት ጎልማሳ በሰርጉ ላይ ላለመገኘት የፈፀመው ተግባር ብዙዎችን አስገርሟል። ስሙ ያልተጠቀሰው ግለሰብ ከእጮኛው ጋር ጋብቻውን ለመፈጸም እቅድ ይዞ ነበር። ሆኖም ግለሰቡ የሰርጉ ዕለት እየተቃረበ…

የኢትዮጵያ የጤፍ ባለቤትነት መብት ጉዳይ እልባት ሊያገኝ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ መድረክ የጤፍ ባለቤትነቷን ለማረጋገጥ የምታደርገው እንቅስቃሴ እልባት ሊያገኝ ነው። ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ በአንድ ጀርመናዊ ጠበቃ አማካኝነት የተጀመረው የጤፍን የባለቤትነት መብት ለኢትዮጵያ የማስመለስ ሂደት ተስፋ ሰጭ ውጤት…

ደንበኞች ለሞከሩት ወይም ለለኩት ልብስ ገንዘብ የሚያስከፍለው ሱቅ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን የሚገኝና የተዘጋጁ የወንድ ሙሉ ልብሶችን ጨምሮ ውድ ጫማዎችና መዋቢያዎችን የሚሸጠው ሱቅ ደንበኞቹን የሚያስተናግድበት መንገድ አነጋጋሪ ሆኗል። በቢልባኦ ከተማ የሚገኘውና ፓስኳል ቢልባኦ የሚል ስያሜ ያለው ይህ ሱቅ ደንበኞቹ ከገቡ በኋላ…

ለጃፓናዊ ቢሊየነር ሚስት ለመሆን ከ20 ሺህ በላይ ሴቶች ማመልከቻ አስገቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጃፓናዊው ቢሊየነር ዩሳኩ ማኢዛዋ የፍቅር ጓደኛ ለመሆን ያመለከቱት ሴቶች ከ20 ሺህ በላይ ደርሷል። የሴቶቹ ማመልከቻ ቢሊኒየሩ ዩሳኩ ማኢዛዋ ወደ ጨረቃ ለሚያደርገው ጉዞ ውሃ አጣጫቸውን ይዘው መሄድ እንደሚፈልጉ መግለጻቸውን ተከትሎ ነው።…

የ17 ዓመቱ የናሳ ተለማማጅ ከምድር በ1 ሺህ 300 የብርሃን አመት የምትርቅ አዲስ ፕላኔት አገኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካው የጠፈር ምርምር ተቋም (ናሳ) ውስጥ በተለማማጅነት የገባው የ17 አመቱ ታዳጊ ከምድር በ1 ሺህ 300 የብርሃን አመታት የምትርቅ አዲስ ፕላኔት አግኝቷል። ወልፍ ኩኪዬር የተባለው ይህ ተለማማጅ ታዳጊ ፕላኔቷን ወደ ናሳ በገባ በሶስተኛ ቀኑ…

ከጥራጥሬ የተዘጋጀው ምግብ በብዛቱ በዓለም የድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍሯል

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ከጥራጥሬ የተዘጋጀው ምግብ በብዛቱ በዓለም የድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍሯል። ምግቡ ምስር፣ ሩዝ፣ ባቄላና ሌሎች የጥራጥሬ እህሎችን አንድ ላይ በማቀላቀል የተዘጋጀ ጣፋጭ የህንድ ምግብ መሆኑ ተገልጿል። በሂማሻል ፕራዲሽ ግዛት የተዘጋጀውን…

ብሄራዊ መዝሙርን ጮክ ብለው የማይዘምሩ ተማሪዎችን የሚቀጣው ትምህርት ቤት

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በታይላንድ የሚገኝ አንድ ትምህርት ቤት ድምጻቸውን ከፍ አድርገው ብሄራዊ መዝሙር በማይዘምሩ ተማሪዎች ላይ እየወሰደ ያለው እርምጃ አነጋጋሪ ሆኗል። በፓቱም ታኒ የሚገኘው ትምህርት ቤት ተማሪዎች ብሄራዊ መዝሙሩን ድምጻቸውን ዝቅ አድርገው ከዘመሩ…

በ200 ሚዜዎች ታጅቦ የተከናወነው የሰርግ ስነ ስርዓት

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በናይጀሪያ በ200 ሚዜዎች የታጀበ የሰርግ ስነ ስርአት ተከናውኗል። ሳንድራ ኢኬጂ የተባለች ናይጀሪያዊ ስሟን በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ለማስፈር ሰርጓን በ200 ሚዜዎች በመታጀብ ማድመቋ ተሰምቷል። በዚህም በብዙ ሚዜዎች ታጅቦ በተከናወነ…

በአስራዎቹ ዕድሜ ክልል ላይ የምትገኝን ልጃገረድ የሚመስለው የ42 ዓመቱ ጎልማሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአስራዎቹ ዕድሜ ክልል ላይ የምትገኝ ቆንጆ የትምህርት ቤት ልጃገረድ የሚመስለው የ42 ዓመቱ ጎልማሳ ጉዳይ አነጋጋሪ ሆኗል። ትኩማ ታኒ የተባለው የ42 ዓመት ጃፓናዊ የፊት ገጽታ ለብዙዎች እንግዳ ሆኗል። የሙዚቃ ባለሙያው ትኩማ ታኒ በፈረንጆቹ…