Browsing Category
ፋና ስብስብ
ለ6 ዓመታት ግንባሩን ብቻ ፎቶ በማንሳት አንድ የትስስር ገፅ ላይ የለጠፈው ሰው
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ6 ዓመታት ግንባሩን ብቻ ፎቶ በማንሳት አንድ የትስስር ገፅ ላይ የለጠፈው ሰው ብዙዎችን እያነጋገረ ነው።
የ25 ዓመቱ ግሪካዊ ለ6 ዓመታት ግንባሩን ምስል ብቻ በኢንስትግራም ገፁ ላይ…
የአለማችን ውዱ በግ በ490 ሺህ ዶላር ተሸጠ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአለማችን ውዱ በግ በ490 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ተሸጧል።
የበጉ ሽያጭ የተካሄደው በስኮትላንድ ብሔራዊ ሽያጭ ከፍተኛ የመጫረቻ ፍልሚያ የነበረበት ነው ተብሏል።
ጨረታው የመክፈቻ 9 ሺህ ዶላር የነበረ ሲሆን፥ በፍጥነት የገንዘቡ መጠን ወደ 490…
ኬንዶን በመጠቀም በ1 ደቂቃ ውስጥ 20 ክብሪቶችን የለኮሰው ግለሰብ የዓለም ክብረ ወሰን ባለቤት ሆኗል
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የማርሻል አርቱ ባለሙያ ኬንዶን ብቻ በመጠቀም በአንድ ደቂቃ ውስጥ 20 ክብሪቶችን መለኮስ መቻሉ ተሰምቷል።
ቻይናዊው የማርሻል አርት ባለሙያ በአንድ ደቂቃ ውስጥ ብቻ ኬንዶን ወይም ኑንቻኩን አወዛውዞ በመጠቀም 20 የክብሪት ፍሬዎችን በማብራት የዓለም…
በአርሲ ዞን በተከራዩ ላይ የ500 ብር የኪራይ ዋጋ የጨመረው አከራይ በ10 ሺህ ብር ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል የአርሲ ዞን ሙኔሳ ወረዳ በተከራዩ ላይ የ500 ብር የኪራይ ዋጋ የጨመረው አከራይ በ10 ሺህ ብር ተቀጣ።
አከራዩ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የወጣውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በመተላለፍ በተከራይ ላይ የቤት ክራይ ዋጋ በመጨሩ መቀጣቱን…
ለምግብ እህል እጥረት መፍትሄ ይዞ የመጣው የከተማ ግብርና
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓለም ዙሪያ ሰዎች የኢኮኖሚ እድሎችን ለመፈለግ ከቦታ ቦታ የሚያደርጉት እንቅስቃሴ መጨመሩን ተከትሎ በዓለም ዙሪያ ከተሞች በፍጥነት እያደጉ መጥተዋል።
ይህ የሰዎች እንቅስቃሴ በቀጣይ ጊዜያትም እየጨመረ እንደሚመጣ መረጃዎች ይጠቁማሉ። የተባበሩት…
በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን 4 ልጆች በሰላም የተገላገለችው እናት
https://www.youtube.com/watch?v=hCICdzX7brg
አንዲት እናት 4 ልጆች በሰላም ተገላገለች
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በስልጤ ወረዳ አንዲት እናት 4 ልጆች በሰላም መገላገሏ ተሰማ።
የወረዳው ሰነና ገሬራ ቀበሌ ነዋሪ የሆነችው ወይዘሮ ዜኖ ሸምሱ በቅበት የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በተደረገላት የቀዶ ህክምና 3 ሴት እና 1 ወንድ ልጅ በሰላም…
ዜጎች የአካላዊ ርቀት ህጎችን እንዲያከብሩ የሚያሳውቀው የሮቦት ውሻ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ)በሲንጋፖር ከኮሮቫ ቫይረስ ጋር በተያያዘ ዜጎች ርቀታቸውን እንዲጠብቁ የሚያስገድደው የሮቦት ውሻ በተለያዩ ስፍራዎች ላይ መሰማራቱን ተሰምቷል።
የሮቦት ውሻው የተጠጋጉ ሰዎችን ርቀታቸውን እንዲጠብቁ መልዕክት ከማስተላለፍ ባሻገር ለዚሁ አላማ…
በምስራቅ አፍሪካ ተወዳጅ እየሆነ የመጣው ኮሮናቫይረስ ጸጉር አሰራር
አዲስ አበባ፣ግንቦት 4፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)በምስራቅ አፍሪካ የኮሮና ቫይረስን ቅርጽ የመሰለ የጸጉር አሰራር ተወዳጅነት እያደገ መምጣቱ ተነግሯል።
ለማደጉ ምክንያት ደግሞ የፀጉር አቆራረጥ ቅርፁን ለመፍጠር እና ከሌሎች አሠራር ይልቅ ዋጋው በ90 በመቶ ርካሽ በመሆኑ ነው ተብሏል።
በዚህም…