Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

በመኪና አደጋ የዓይን ብርሃኑ የተመለሰለት ፖላንዳዊ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለአካል ጉዳት አልያም ለህልፈት ምክንያት የሆነው የመኪና አደጋ የግለሰቡን የአይን ብርሃን መልሷል ይላል ከወደ ፖላንድ የተሰማው ዘገባ። ግለሰቡ ለሃያ ዓመታት በቀኝ አይኑ ከሚያገኛት ትንሽ የብርሃን ጭላንጭል ውጭ የአይን ብርሃኑን ሙሉ በሙሉ አጥቶ…

ከቀድሞዋ ሚስቱ ለወለደው ሕፃን ማሳደጊያ ላለመክፈል 1 ሚሊየን የካናዳ ዶላር ያቃጠለው ግለሰብ

አዲስ አበባ፣የካቲት 3፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ከቀድሞዋ ሚስቱ ለወለደው ሕፃን ማሳደጊያ ላለመክፈል 1 ሚሊየን የካናዳ ዶላር ማቃጠሉን ለፍርድ ቤት ያስታወቀው 55 ዓመቱ ካናዳዊ ነጋዴ ድርጊት እያነጋገረ ነው። የኦቶዋው ነዋሪው ብሩስ ማኩንቪሌ የተባለው ይኸው ግለሰብ በግምት 750 ሺህ የሚሆን…

በጋምቤላ ክልል የስራ ሰዓት ለውጥ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል የሙቀት መጠን እየጨመረ በመምጣቱ የመንግስት የስራ ሰዓት ለውጥ መደረጉን የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት አስታወቀ። ምክር ቤቱ እንዳመለከተው በክልሉ የሙቀቱ መጨመር ለስራ ምቹ ባለመሆኑ ከየካቲት 1 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለሶስት…

“ፓራሳይት” የተሰኘው የደቡብ ኮሪያ ፊልም የ2020 ኦስካር ሽልማት አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012(ኤፍ.ቢ .ሲ) “ፓራሳይት” የተሰኘው የደቡብ ኮሪያ ፊልም በዘንድሮው የኦስካር ሽልማት በምርጥ ፊልም ዘርፍ አሸንፏል። 92ኛው የኦስካር ሽልማት ስነ ስረዓት በትናንትናው ዕለት በአሜሪካ ሎስአንጀለስ ከተማ ተካሂዷል። በስነ ስርዓቱ ላይ “ፓራሳይት” የተሰኘው…

6 ሺህ ጥንዶች የተካፈሉበት የሰርግ ስነ ስርዓት በደቡብ ኮሪያ ተከናወነ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻውን ቻይና ያደረገው የኮሮኖ ቫይረስ ለበርካቶች ስጋት ቢሆንም በደቡብ ኮሪያ ግን በርካቶችን ያሰባሰበ የሰርግ ስነ ስርዓት ተከናውኗል። በሰርግ ስነ ስርዓቱ ላይ 30 ሺህ ሰዎች የታደሙ ሲሆን፥ ከዚህ ውስጥ 6 ሺህዎቹ አዲስ ተጋቢዎች ናቸው…

ተንቀሳቃሹ መስጊድ በጃፓን

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን ጎዳናዎች በከባድ የጭነት ተሽከርካሪ ተንቀሳቃሽ መስጊድ ተሰርቷል። ተንቀሳቃሹ መስጊድ የሚል መጠሪያ ያለው ይህ መስጊድ 48 ስኩዌር ሜትር ስፋት ሲኖረው፥ ከመኪናው የኋላ ክፍል የሚከፈት የተሟላ የፀሎት ክፍል አለው። የዚህ ተንቀሳቀሽ…

የኮሮና ቫይረስን በመስጋት የሰርግ ስነ ስርዓታቸውን በቀጥታ ስርጭት የተከታተሉት ጥንዶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻውን ከወደ ቻይና ያደረገው የኖቭል ኮሮና ቫይረስ ዓለም አቀፋዊ ስጋት ከሆነ ውሎ አድሯል። የቫይረሱ ስርጭትም አድማሱን እያሰፋ የበርካቶችን ህይዎትም እየቀጠፈ ይገኛል። ከሰሞኑ የቫይረሱን ስርጭት በመፍራት ከወደ ሲንጋፖር የተሰማው ዜና ደግሞ…

ለድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች ስጋት እየሆነ የመጣው የጅብ መንጋ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለድሬዳዋ ከተማ የገንደ ሮቃ አካባቢ ነዋሪዎች የጅብ መንጋ ስጋት እያሳደረባቸው መምጣቱ ተሰምቷል፡፡ ከቀድሞው ምድር ባቡር ድርጅት፣ ከጉምሩክና ከምስራቅ አየር ኃይል በተለምዶ ሰባተኛ ከሚባለው የጦር ካምፕ የሚዋሰነው ገንደ ሮቃ የሚባለው መንደር ከጊዜ…

በ70ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላቸው ወቅት የ768 ሺህ ሎተሪ አሸናፊ የሆኑት ጥንዶች  

አዲስ አበባ፣ጥር 26፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰሜን ካሮላና ነዋሪ የሆኑት ጥንዶች የ70ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላቸውን በሚያከብሩበት ወቅት የ768 ሺህ 862 ሎተሪ አሸናፊ መሆናቸው ተሰምቷል። ጥንዶቹ በደረሳቸው የሎተሪ ዕጣም የ70 ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላቸውን በመርከብ ሽርሽር እና በተለያዩ ቦታዎች…

በጅማ ዞን ሰቃ ሆስፒታል አንድ እናት አራት እግር ያላትን ህፃን ተገላገለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ሰቃ ሆስፒታል አንድ እናት አራት እግር ያላትን ህፃን በሰላም መገላገሏ ተገለፀ። እናት ገነት ፍሰሀ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ስትሆን ቤተሰብዎቿ ጋር ለመውለድ ነበር ወደ ጅማ ዞን ሸቤ ወረዳ የሄደችው። ሀሙስ ጥር 21…