Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

የ60 ዓመት አዛውንት የምትመስለው የ15 ዓመቷ ታዳጊ …

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ60 ዓመት አዛውንት የምትመስለው የ15 ዓመቷ ልጃገረድ ወጣት ለመምሰል ቀዶ ጥገና (ፕላስቲክ ሴሪጀሪ) ማድረጓ ተነግሯል። ሺዮፌንግ የተባለቸው የ15 ዓመት ቻይናዊት ቀዶ ጥገና ህክምና ያደረገችውም ጓደኞቿ እና የአካባቢው ማህበረሰቡ በሚያደርስባት…

ከላም ቆዳ በእጅ የተዘጋጀው የዓለማችን ትልቁ መጽሃፍ ለእይታ በቅቷል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከላም ቆዳ በእጅ የተዘጋጀው የዓለማችን ትልቁ መጽሃፍ ለእይታ በቅቷል። በሃንጋሪ ገጠራማ አካባቢ የተዘጋጀው መጽሃፍ ባህላዊ መንገዶችን ብቻ በመጠቀም የተሰራ ነው ተብሏል። መጽሃፉ 4 ነጥብ 18 በ3 ነጥብ 77 ሜትር ሲለካ፥ 1 ሺህ 420 ኪሎ…

ወጪ እንድትቀንስ የተነገራት ጃፓናዊት ሞዴል ትዳሯን በሳምንቱ አፍርሳለች

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ካቶ ሳሪ የተባለችው ጃፓናዊት የ29 ዓመት ሞዴል ወጪዋ በመብዛቱ በተጋባች በሳምንቷ ትዳሯን አፍርሳለች። ሞዴሏ ቅንጡ በሆነው የህይወት ዘይቤዋ እና ውድ ዋጋ ላላቸው የፋሽን አልባሳት ከፍ ያለ ፍቅር እንዳላት ይነገራል። ስሙ ያልተጠቀሰውና በቤት…

ዐይነ ሥውሩ በፈረስ ጉግስ ውድድር አሸናፊ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሰባት ቤት አገው የፈረሰኞች 80ኛ ዓመት በዓል ቅድመ ዝግጅት ላይ በተደረገ የፈረስ ጉግስ ውድድር ዐይነ ሥውሩ አሸናፊ ሆነዋል። ማየት ለሚችሉት ፈታኝ እና ከፍተኛ ጥንቃቄ በሚጠይቀውና በከፍተኛ ፍጥነት በሚከናወነው የፈረስ ጉግስ ውድድር ላይ ዐይነ…

የ11 ዓመቷ ታዳጊ መተጣጠፍ የሚጠይቀውን የዮጋ እንቅስቃሴ ደጋግሞ በመከወን ክብረ ወሰን አስመዝግባለች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የ11 ዓመቷ ህንዳዊት ታዳጊ በአንድ ደቂቃ ውስጥ መተጣጠፍ የሚጠይቀውን የዮጋ እንቅስቃሴ ደጋግሞ በመከወን አዲስ ክብረ ወሰን አስመዝግባለች። ታዳጊዋ ሪያ ፓላዲያ በአንድ ደቂቃ ውስጥ 21 ጊዜ የዮጋ እንቅስቃሴውን ሰርታለች። ይህ የዮጋ…

የ52 ዓመቱ ጎልማሳ በከፍታ ቦታ ላይ በተሰቀለ በርሜል ውስጥ 73 ቀናትን አሳልፏል

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ደቡብ አፍሪካዊው ግለሰብ ከሁለት ወራት በላይ 25 ሜትር ከፍታ ባለው እንጨት ላይ በተሰቀለ በርሜል ውስጥ በመቀመጥ ክብረወሰን አሻሽሏል። የ52 ዓመት ጎልማሳ ቨርነን ክሩገር በከፍታ ቦታ ላይ በተሰቀለ በርሜል ውስጥ 73 ቀናትን ወደ መሬት ሳይወርድ…

207 የወተት አይነቶችን በማዘጋጀት ክብረ ወሰን የሰበረው ምግብ ቤት

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 207 የወተት አይነቶችን በማዘጋጀት ለደንበኞቹ ያቀረበው ምግብ ቤት ስሙን በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ (ጊነስ ቡክ ኦፍ ሪከርስ) ውስጥ ማስፈር ችሏል። በደቡብ አፍሪካ ኬፕታወን ከተማ የሚገኘው ጊብሰን ምግብ ቤት ተገቢውን መስፈርት ያሟሉ እና…

በሰርጉ ላይ ላለመገኘት በሃሰት ተጠልፌያለሁ ያለው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሏል

አዲስ አበባ፣ ጥር 15 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሎምቢያ ፒታሊቶ ከተማ ነዋሪ የሆነው የ55 ዓመት ጎልማሳ በሰርጉ ላይ ላለመገኘት የፈፀመው ተግባር ብዙዎችን አስገርሟል። ስሙ ያልተጠቀሰው ግለሰብ ከእጮኛው ጋር ጋብቻውን ለመፈጸም እቅድ ይዞ ነበር። ሆኖም ግለሰቡ የሰርጉ ዕለት እየተቃረበ…

የኢትዮጵያ የጤፍ ባለቤትነት መብት ጉዳይ እልባት ሊያገኝ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ መድረክ የጤፍ ባለቤትነቷን ለማረጋገጥ የምታደርገው እንቅስቃሴ እልባት ሊያገኝ ነው። ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ በአንድ ጀርመናዊ ጠበቃ አማካኝነት የተጀመረው የጤፍን የባለቤትነት መብት ለኢትዮጵያ የማስመለስ ሂደት ተስፋ ሰጭ ውጤት…

ደንበኞች ለሞከሩት ወይም ለለኩት ልብስ ገንዘብ የሚያስከፍለው ሱቅ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን የሚገኝና የተዘጋጁ የወንድ ሙሉ ልብሶችን ጨምሮ ውድ ጫማዎችና መዋቢያዎችን የሚሸጠው ሱቅ ደንበኞቹን የሚያስተናግድበት መንገድ አነጋጋሪ ሆኗል። በቢልባኦ ከተማ የሚገኘውና ፓስኳል ቢልባኦ የሚል ስያሜ ያለው ይህ ሱቅ ደንበኞቹ ከገቡ በኋላ…